https://amh.sputniknews.africa/20251202/2386720.html
ሩሲያ እና ቡሩንዲ በሞስኮ የፓርላማ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
ሩሲያ እና ቡሩንዲ በሞስኮ የፓርላማ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ቡሩንዲ በሞስኮ የፓርላማ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ የሩሲያ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ ቪያቼስላቭ ቮሎዲን ከቡሩንዲ ብሔራዊ ምክር ቤት አቻቸው ከጌላስ ዳንኤል ንዳጊጂማና ጋር ውይይት አድርገዋል። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ መሰረት ውይይቱ በሁለቱ... 02.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-02T18:50+0300
2025-12-02T18:50+0300
2025-12-02T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/02/2386566_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_895f58429a89da0fcd691ded0ef31f28.jpg
ሩሲያ እና ቡሩንዲ በሞስኮ የፓርላማ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ የሩሲያ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ ቪያቼስላቭ ቮሎዲን ከቡሩንዲ ብሔራዊ ምክር ቤት አቻቸው ከጌላስ ዳንኤል ንዳጊጂማና ጋር ውይይት አድርገዋል። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ መሰረት ውይይቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የፓርላማ ትስስር ማጠናከር ላይ ያተኮረ ነበር።"ሁለታችንም ባለብዙ ዋልታ ዓለም እና ፍትሐዊ የዓለም ሥርዓት ለመገንባት በጋራ እንጥራለን" ሲሉ ቮሎዲን አጽንኦት ሰጥተዋል። ቡሩንዲ የሩሲያ የረጅም ጊዜ ወዳጅ መሆኗንም አክለዋል።በከፍተኛ ደረጃ በሚደረጉ ውይይቶች ምክንያት የሩሲያ-ቡሩንዲ ትብብር እያደገ መሆኑንም ገልጸዋል። የተፈረመው ሰነድ ኢኮኖሚያዊ እና ሰብዓዊ ግንኙነትን ጨምሮ የተለያዩ ዘርፎችን ያካተተ ነው ሲሉ ንዳጊጂማና ተናግረዋል።"ይህን አጋጣሚ በመጠቀም የሩሲያ ፕሬዝዳንት አሁን ያለውን ሁኔታ ለምታስተዳድሩበት መንገድ እንኳን ደስ አለዎት ለማለት እወዳለሁ። እኛ ሁኔታውን እየተከታተልን፤ ድልን ብቻ እንመኝልዎታለን" ሲሉም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/02/2386566_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_76a0ff612353e4318584b841cd3dc36c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና ቡሩንዲ በሞስኮ የፓርላማ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
18:50 02.12.2025 (የተሻሻለ: 18:54 02.12.2025) ሩሲያ እና ቡሩንዲ በሞስኮ የፓርላማ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
የሩሲያ ፓርላማ አፈ-ጉባዔ ቪያቼስላቭ ቮሎዲን ከቡሩንዲ ብሔራዊ ምክር ቤት አቻቸው ከጌላስ ዳንኤል ንዳጊጂማና ጋር ውይይት አድርገዋል። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ መሰረት ውይይቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የፓርላማ ትስስር ማጠናከር ላይ ያተኮረ ነበር።
"ሁለታችንም ባለብዙ ዋልታ ዓለም እና ፍትሐዊ የዓለም ሥርዓት ለመገንባት በጋራ እንጥራለን" ሲሉ ቮሎዲን አጽንኦት ሰጥተዋል። ቡሩንዲ የሩሲያ የረጅም ጊዜ ወዳጅ መሆኗንም አክለዋል።
በከፍተኛ ደረጃ በሚደረጉ ውይይቶች ምክንያት የሩሲያ-ቡሩንዲ ትብብር እያደገ መሆኑንም ገልጸዋል።
የተፈረመው ሰነድ ኢኮኖሚያዊ እና ሰብዓዊ ግንኙነትን ጨምሮ የተለያዩ ዘርፎችን ያካተተ ነው ሲሉ ንዳጊጂማና ተናግረዋል።
"ይህን አጋጣሚ በመጠቀም የሩሲያ ፕሬዝዳንት አሁን ያለውን ሁኔታ ለምታስተዳድሩበት መንገድ እንኳን ደስ አለዎት ለማለት እወዳለሁ። እኛ ሁኔታውን እየተከታተልን፤ ድልን ብቻ እንመኝልዎታለን" ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X