በክራስኖአርሜይስክ መያዝ እና በዩክሬን የሰላም እቅድ ዙሪያ በፑቲን የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበክራስኖአርሜይስክ መያዝ እና በዩክሬን የሰላም እቅድ ዙሪያ በፑቲን የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦
በክራስኖአርሜይስክ መያዝ እና በዩክሬን የሰላም እቅድ ዙሪያ በፑቲን የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.12.2025
ሰብስክራይብ

በክራስኖአርሜይስክ መያዝ እና በዩክሬን የሰላም እቅድ ዙሪያ በፑቲን የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦

🟠 ክራስኖአርሜይስክ ልዩ ጠቀሜታ አለው፤ መያዙ የልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዓላማዎችን ለማሳካት መነሻ ነው።

🟠 የዩክሬን መሪዎች ከጦርነቱ ቀጣና ውጪ በሆኑ ጉዳዮች ተጠምደዋል፤ በሌላ ዓለም የሚኖሩ ይመስላል።

🟠 ውጊያው በኩፕያንስክ-ኡዝሎቫያ ቀጥሏል፤ በጥቂት ቀናት ውስጥ የሩሲያ ኃይሎች ይህችን ከተማም መልሰው ይቆጣጠራሉ።

🟠 አውሮፓ የአሜሪካ ፕሬዛዳንታዊ አስተዳደር በዩክሬን ሰላም እንዳያመጣ እየተከለከለች ነው።

🟠 ሩሲያ የምዕራባውያን ጋዜጠኞችን ጨምሮ ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች በክራስኖአርሜይስክ ጉብኝት ለማዘጋጀት ዝግጁ ነች።

🟠 የሩሲያ ወታደሮች በኩፕያንስክ ከተማ በግራ በኩል ከበባ ውስጥ የገቡ 15 ክፍለ ጦሮችን ማጥቃት ጀምረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0