አፍሪካ የራሷ አኅጉራዊ የወንጀል ፍርድ ቤት ያስፈልጋታል - ጠበቃ እና የዓለም አቀፍ ሕግ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ የራሷ አኅጉራዊ የወንጀል ፍርድ ቤት ያስፈልጋታል - ጠበቃ እና የዓለም አቀፍ ሕግ ባለሙያ

አንዷለም በውቀቱ፤ ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት የአፍሪካ ሀገራትን ሉዓላዊነት በመድፈር ተደጋጋሚ ቅሬታዎች እንደሚቀርቡበት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል።

"የአፍሪካ ኅብረት እና በርካታ አባል ሀገራቱ ፍርድ ቤቱ በዋናነት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችን እንደሚያጠቃ ይፋ አድርገዋል። ከዚህም በላይ የሀገራቱን ሉዓላዊነት ጥያቄ ውስጥ እያስገባ መሆኑንም አስታውቀዋል" ብለዋል።

ጠበቃው የአፍሪካ ሀገራት የፍርድ ቤቱን ሥራ ተክቶ የሚሠራ አኅጉራዊ አደረጃጀት እንደሚያስፈልጋቸው አጽዕኖት ሰጥተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0