https://amh.sputniknews.africa
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጥቂት እጅ ጠምዛዥ ኃያላን ሀገራት ሥር ነው - የቱርክ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዳኛ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጥቂት እጅ ጠምዛዥ ኃያላን ሀገራት ሥር ነው - የቱርክ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዳኛ
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጥቂት እጅ ጠምዛዥ ኃያላን ሀገራት ሥር ነው - የቱርክ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዳኛ ኢንጂን ይልዲሪም (ፕ/ር)፤ ፍርድ ቤቱ በእኚህ ኃያላን አገራት በሚደርስበት ጫና ሳቢያ ደካሞችን እየመረጠ ወደመቅጣት መውረዱን... 02.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-02T17:25+0300
2025-12-02T17:25+0300
2025-12-02T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/02/2383899_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_377717476d65388c89fa67c1fdc95e60.jpg
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጥቂት እጅ ጠምዛዥ ኃያላን ሀገራት ሥር ነው - የቱርክ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዳኛ ኢንጂን ይልዲሪም (ፕ/ር)፤ ፍርድ ቤቱ በእኚህ ኃያላን አገራት በሚደርስበት ጫና ሳቢያ ደካሞችን እየመረጠ ወደመቅጣት መውረዱን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ለምሳሌ ጋዛ ውስጥ በእስራኤል መንግሥት የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈጽሟል። ፍርድ ቤቱ በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ የእስር ትዕዛዝ ቢያወጣም ማንም ጉዳዬ ብሎ አልያዘውም። የፍርድ ቤቱ ሥልጣን የሚታየው በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ነው" ብለዋል። ዳኛው ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ለኢ-ፍትሐዊነት የዳረገውን የጣምራ ሚዛን አሠራር ማረም እንዳለበትም አመላክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጥቂት እጅ ጠምዛዥ ኃያላን ሀገራት ሥር ነው - የቱርክ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዳኛ
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጥቂት እጅ ጠምዛዥ ኃያላን ሀገራት ሥር ነው - የቱርክ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዳኛ
2025-12-02T17:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/02/2383899_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_36e1d1056cc89a3487bfdf1a01eafc45.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጥቂት እጅ ጠምዛዥ ኃያላን ሀገራት ሥር ነው - የቱርክ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዳኛ
17:25 02.12.2025 (የተሻሻለ: 17:34 02.12.2025) ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጥቂት እጅ ጠምዛዥ ኃያላን ሀገራት ሥር ነው - የቱርክ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ዳኛ
ኢንጂን ይልዲሪም (ፕ/ር)፤ ፍርድ ቤቱ በእኚህ ኃያላን አገራት በሚደርስበት ጫና ሳቢያ ደካሞችን እየመረጠ ወደመቅጣት መውረዱን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ለምሳሌ ጋዛ ውስጥ በእስራኤል መንግሥት የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈጽሟል። ፍርድ ቤቱ በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ የእስር ትዕዛዝ ቢያወጣም ማንም ጉዳዬ ብሎ አልያዘውም። የፍርድ ቤቱ ሥልጣን የሚታየው በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ነው" ብለዋል።
ዳኛው ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ለኢ-ፍትሐዊነት የዳረገውን የጣምራ ሚዛን አሠራር ማረም እንዳለበትም አመላክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X