https://amh.sputniknews.africa
በኢንዶኔዥያ ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 712 ደረሰ
በኢንዶኔዥያ ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 712 ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በኢንዶኔዥያ ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 712 ደረሰየብሔራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኤጀንሲ ሪፖርት እንዳደረገው ከሆነ፤ ከ500 በላይ ሰዎች የገቡበት የማይታወቅ ሲሆን በደሴቲቱ ሦስት ግዛቶች በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ 1.1 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ጉዳት... 02.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-02T16:43+0300
2025-12-02T16:43+0300
2025-12-02T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/02/2382661_0:389:640:749_1920x0_80_0_0_2760a86d746d72fce556d2394ea14eda.jpg
በኢንዶኔዥያ ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 712 ደረሰየብሔራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኤጀንሲ ሪፖርት እንዳደረገው ከሆነ፤ ከ500 በላይ ሰዎች የገቡበት የማይታወቅ ሲሆን በደሴቲቱ ሦስት ግዛቶች በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ 1.1 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ የነፍስ አድን ሠራተኞች ቡድን ጎርፉ መንገዶችን ጠራርጎ በመውሰዱና ድልድዮችን በማውደሙ በሱማትራ ደሴት ላይ ወደሚገኙ በርካታ መንደሮች ለመድረስ ተቸግረዋል ተብሏል፡፡የመንግሥት የነፍስ አድን እና የእርዳታ ጥረቶች በሙሉ አቅም እየተከናወነ መሆኑን የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት ፕራቦዎ ሱቢያንቶ ሰኞ ዕለት ተናግረዋል፡፡ አክለውም "መጥፎው ገዜ አልፏል ብለን ተስፋ እናደርጋለን" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኢንዶኔዥያ ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 712 ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በኢንዶኔዥያ ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 712 ደረሰ
2025-12-02T16:43+0300
true
PT1S
በኢንዶኔዥያ ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 712 ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በኢንዶኔዥያ ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 712 ደረሰ
2025-12-02T16:43+0300
true
PT1S
በኢንዶኔዥያ ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 712 ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በኢንዶኔዥያ ጎርፍ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 712 ደረሰ
2025-12-02T16:43+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/02/2382661_0:329:640:809_1920x0_80_0_0_de73278df96ab29303910f4be749ff08.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia