https://amh.sputniknews.africa
የቀድሞዋ የአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማሲ ኃላፊ ፌዴሪካ ሞገሪኒ በማጭበርበር ወንጀል ተከሠው በቁጥጥር ሥር ዋሉ
የቀድሞዋ የአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማሲ ኃላፊ ፌዴሪካ ሞገሪኒ በማጭበርበር ወንጀል ተከሠው በቁጥጥር ሥር ዋሉ
Sputnik አፍሪካ
የቀድሞዋ የአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማሲ ኃላፊ ፌዴሪካ ሞገሪኒ በማጭበርበር ወንጀል ተከሠው በቁጥጥር ሥር ዋሉ የአውሮፓ ኅብረት አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ከወጣት ዲፕሎማቶች የሥልጠና መርሃ-ግብር ጋር በተያያዘ በከፈተው የማጭበርበር ወንጀል ምርመራ፤ በአውሮፓ... 02.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-02T16:29+0300
2025-12-02T16:29+0300
2025-12-02T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/02/2381459_0:20:450:273_1920x0_80_0_0_8312454927512d174559ba4a6dad5afb.jpg
የቀድሞዋ የአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማሲ ኃላፊ ፌዴሪካ ሞገሪኒ በማጭበርበር ወንጀል ተከሠው በቁጥጥር ሥር ዋሉ የአውሮፓ ኅብረት አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ከወጣት ዲፕሎማቶች የሥልጠና መርሃ-ግብር ጋር በተያያዘ በከፈተው የማጭበርበር ወንጀል ምርመራ፤ በአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማሲያዊ አገልግሎት ዋና መሥስሪያ ቤት ፍተሻ ማድረጉን እና ሶስት ሰዎችን ማሠሩን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ አስተያየት የሠጠው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ኅብረቱ የራሱን ችግሮች ችላ በማለት ሌሎችን መደስኮሩን ቀጥሏል ሲል በቃል አቀባዩ በኩል ገልጿል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/02/2381459_30:0:421:293_1920x0_80_0_0_9908eb2e5922c4c166143da0e92b020b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቀድሞዋ የአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማሲ ኃላፊ ፌዴሪካ ሞገሪኒ በማጭበርበር ወንጀል ተከሠው በቁጥጥር ሥር ዋሉ
16:29 02.12.2025 (የተሻሻለ: 16:34 02.12.2025) የቀድሞዋ የአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማሲ ኃላፊ ፌዴሪካ ሞገሪኒ በማጭበርበር ወንጀል ተከሠው በቁጥጥር ሥር ዋሉ
የአውሮፓ ኅብረት አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ከወጣት ዲፕሎማቶች የሥልጠና መርሃ-ግብር ጋር በተያያዘ በከፈተው የማጭበርበር ወንጀል ምርመራ፤ በአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማሲያዊ አገልግሎት ዋና መሥስሪያ ቤት ፍተሻ ማድረጉን እና ሶስት ሰዎችን ማሠሩን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡
ጉዳዩን አስመልክቶ አስተያየት የሠጠው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ኅብረቱ የራሱን ችግሮች ችላ በማለት ሌሎችን መደስኮሩን ቀጥሏል ሲል በቃል አቀባዩ በኩል ገልጿል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X