https://amh.sputniknews.africa
የሱዳን ጦር በደቡብ ኮርዶፋን በርካታ መንደሮችን መልሶ ተቆጣጠረ
የሱዳን ጦር በደቡብ ኮርዶፋን በርካታ መንደሮችን መልሶ ተቆጣጠረ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን ጦር በደቡብ ኮርዶፋን በርካታ መንደሮችን መልሶ ተቆጣጠረ በመንግሥት ኃይሎች ቁጥጥር ስር የገቡት ሰባቱ መንደሮች እና ትናንሽ ከተሞች እ.አ.አ ከ2011 ጀምሮ በደቡብ ኮርዶፋን እና በብሉ ናይል ግዛቶች የራስ ገዝ አስተዳደር ለማግኘት ሲዋጋ... 01.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-01T20:10+0300
2025-12-01T20:10+0300
2025-12-01T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2373135_0:402:720:807_1920x0_80_0_0_a2787bc012493a3b30d1fe8ab85dd5ad.jpg
የሱዳን ጦር በደቡብ ኮርዶፋን በርካታ መንደሮችን መልሶ ተቆጣጠረ በመንግሥት ኃይሎች ቁጥጥር ስር የገቡት ሰባቱ መንደሮች እና ትናንሽ ከተሞች እ.አ.አ ከ2011 ጀምሮ በደቡብ ኮርዶፋን እና በብሉ ናይል ግዛቶች የራስ ገዝ አስተዳደር ለማግኘት ሲዋጋ በነበረው የሱዳን ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን ቁጥጥር ስር እንደነበሩ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ይህ በሀገሪቱ በሚያዝያ 2023 ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ጦሩ በአካባቢው ያደረገው የመጀመሪያው ትልቅ ጥቃት እንደሆነ ተዘግቧል። በባለሙያዎች ግምት መሰረት፤ በመደበኛው የሱዳን ጦር እና በኢ-መደበኛው የፈጥኖ ደራሽ ኃይል መካከል የተፈጠረው የእርስ በርስ ግጭት ቢያንስ 40 ሺህ ሰዎችን ለሞት ዳርጓል። ወደ 14 ሚሊዮን የሚጠጉ ሱዳናውያን ቤታቸውን ጥለው ለመሸሽ ተገደዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሱዳን ጦር በደቡብ ኮርዶፋን በርካታ መንደሮችን መልሶ ተቆጣጠረ
Sputnik አፍሪካ
የሱዳን ጦር በደቡብ ኮርዶፋን በርካታ መንደሮችን መልሶ ተቆጣጠረ
2025-12-01T20:10+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2373135_0:334:720:874_1920x0_80_0_0_0ca522acf3f16298329ea90d2ee7aa37.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia