https://amh.sputniknews.africa/20251201/2372460.html
አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች፤ አሁን እየታዩ ያሉት ክስተቶችም የረጅም ጊዜ ሂደት ምልክቶች ናቸው - ባለሙያ
አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች፤ አሁን እየታዩ ያሉት ክስተቶችም የረጅም ጊዜ ሂደት ምልክቶች ናቸው - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች፤ አሁን እየታዩ ያሉት ክስተቶችም የረጅም ጊዜ ሂደት ምልክቶች ናቸው - ባለሙያ “በአፍሪካ ኑቢያን የመሬት ክፍል፣ የምዕራብ እና ሰሜናዊ አፍሪካን የሚያካትት ሲሆን ወደ ምዕራብ እየተጓዘ ነው፡፡ ምስራቃዊ አፍሪካን፣ ኢትዮጵያን፣... 01.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-01T19:54+0300
2025-12-01T19:54+0300
2025-12-01T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2373955_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_3860eb422f41af870720c040f74aec5f.jpg
አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች፤ አሁን እየታዩ ያሉት ክስተቶችም የረጅም ጊዜ ሂደት ምልክቶች ናቸው - ባለሙያ “በአፍሪካ ኑቢያን የመሬት ክፍል፣ የምዕራብ እና ሰሜናዊ አፍሪካን የሚያካትት ሲሆን ወደ ምዕራብ እየተጓዘ ነው፡፡ ምስራቃዊ አፍሪካን፣ ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ታንዛኒያን እና ሶማሊያን የሚያካትተው እና የሶማሊያ የመሬት ክፍል ተብሎ የሚጠራው ወደ ምስራቅ እየተጓዘ ነው፡፡ አሁን ላይ እነዚህ አካባቢዎች በንቃት እየተለጠጡ ነው” ሲሉ የማዕድን ዘርፍ አማካሪው ሙስጠፋ ሻይቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ የምድር ቅርፊት እየቀጠነ፣ ጥልቅ ሸለቆዎች እየተፈጠሩ፣ የእሳተ ገሞራ እንቅስቃሴዎች እየታዩ እና የመሬት መንቀጥቀጦች እየደረሱ መሆናቸው የረዥም ግዜ ሂደቱ ምልክቶቹ ናቸው ሱሉ ባለሙያው አስረድተዋል፡፡ሁሉም ሂደት ቅጽበታዊ ሳይሆን የዝግመተ ለውጥ ውጤት ነው የሚሉት ባለሙያው፤ የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ እየሰፋ ሲሄድ አዲስ ውቅያኖስ ይፈጠራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቁመዋል፡፡“ከጊዜ ወደ ጊዜ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አናውቅም። እነዚህ ሂደቶች እየተከሰቱ ቢሆንም፣ ወዲያውኑ እና በአጭር ጊዜ የሚፈጸም ሂደት አይደለም፡፡ ነገ ይሆናል ማለት አይቻልም። ይህ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ዓመታት የሚቆይ የዝግመተ ለውጥ ሂደት ነው፡፡ አሁን እንደተጀመረው ሁሉ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ በተመሳሳይ መልኩ፣ ምናልባትም በትላልቅ እና ሰፋ ባሉ መጠኖች ሂደቶችን ማየት እንችላለን” ብለዋል፡፡በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2373955_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_c3000b3b10d8148e8be294a4d8d62eef.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች፤ አሁን እየታዩ ያሉት ክስተቶችም የረጅም ጊዜ ሂደት ምልክቶች ናቸው - ባለሙያ
19:54 01.12.2025 (የተሻሻለ: 20:54 01.12.2025) አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች፤ አሁን እየታዩ ያሉት ክስተቶችም የረጅም ጊዜ ሂደት ምልክቶች ናቸው - ባለሙያ
“በአፍሪካ ኑቢያን የመሬት ክፍል፣ የምዕራብ እና ሰሜናዊ አፍሪካን የሚያካትት ሲሆን ወደ ምዕራብ እየተጓዘ ነው፡፡ ምስራቃዊ አፍሪካን፣ ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ታንዛኒያን እና ሶማሊያን የሚያካትተው እና የሶማሊያ የመሬት ክፍል ተብሎ የሚጠራው ወደ ምስራቅ እየተጓዘ ነው፡፡ አሁን ላይ እነዚህ አካባቢዎች በንቃት እየተለጠጡ ነው” ሲሉ የማዕድን ዘርፍ አማካሪው ሙስጠፋ ሻይቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
የምድር ቅርፊት እየቀጠነ፣ ጥልቅ ሸለቆዎች እየተፈጠሩ፣ የእሳተ ገሞራ እንቅስቃሴዎች እየታዩ እና የመሬት መንቀጥቀጦች እየደረሱ መሆናቸው የረዥም ግዜ ሂደቱ ምልክቶቹ ናቸው ሱሉ ባለሙያው አስረድተዋል፡፡
ሁሉም ሂደት ቅጽበታዊ ሳይሆን የዝግመተ ለውጥ ውጤት ነው የሚሉት ባለሙያው፤ የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ እየሰፋ ሲሄድ አዲስ ውቅያኖስ ይፈጠራል ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቁመዋል፡፡
“ከጊዜ ወደ ጊዜ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አናውቅም። እነዚህ ሂደቶች እየተከሰቱ ቢሆንም፣ ወዲያውኑ እና በአጭር ጊዜ የሚፈጸም ሂደት አይደለም፡፡ ነገ ይሆናል ማለት አይቻልም። ይህ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ዓመታት የሚቆይ የዝግመተ ለውጥ ሂደት ነው፡፡ አሁን እንደተጀመረው ሁሉ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ በተመሳሳይ መልኩ፣ ምናልባትም በትላልቅ እና ሰፋ ባሉ መጠኖች ሂደቶችን ማየት እንችላለን” ብለዋል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X