https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ ጥብቅ የሕገ-መንግሥት ትግበራ ባሕል ያስፈልጋታል - የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት
አፍሪካ ጥብቅ የሕገ-መንግሥት ትግበራ ባሕል ያስፈልጋታል - የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ጥብቅ የሕገ-መንግሥት ትግበራ ባሕል ያስፈልጋታል - የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በአኅጉሪቱ የሕዝቦችን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ እና አሳታፊ የሕገ-መንግሥት ማርቀቅ ሂደት እንዲሁም ጠንካራ የትግበራ ሥርዓት ሊኖር እንደሚገባ ቴዎድሮስ... 01.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-01T19:45+0300
2025-12-01T19:45+0300
2025-12-01T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2372093_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_a0830d7d215ad015db570967dc388006.jpg
አፍሪካ ጥብቅ የሕገ-መንግሥት ትግበራ ባሕል ያስፈልጋታል - የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በአኅጉሪቱ የሕዝቦችን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ እና አሳታፊ የሕገ-መንግሥት ማርቀቅ ሂደት እንዲሁም ጠንካራ የትግበራ ሥርዓት ሊኖር እንደሚገባ ቴዎድሮስ ምህረት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል። ''የሕዝቦችን ፍላጎት፣ ምኞት እና ተስፋ ያከበረ ሕገ-መንግሥት ያስፈልገናል። በተጨማሪም ሕገ-መንግሥት አንዴ ወደ ሥራ ከገበ በኃላ ጥብቅ የሆነ የትግበራ ልምምድም እንዲሁ" ብለዋል። በአኅጉሪቱ በተደጋጋሚ የሚስተዋሉ የመንግሥት ግልበጣዎች በሕገ-መንግሥት ዘላቂነት ላይ የሚያሳድሩትን አሉታዊ ተጽዕኖም አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ጥብቅ የሕገ-መንግሥት ትግበራ ባሕል ያስፈልጋታል - የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ጥብቅ የሕገ-መንግሥት ትግበራ ባሕል ያስፈልጋታል - የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት
2025-12-01T19:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2372093_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_809782b1a1c3d5a89e49a56aab7852cd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ጥብቅ የሕገ-መንግሥት ትግበራ ባሕል ያስፈልጋታል - የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት
19:45 01.12.2025 (የተሻሻለ: 19:54 01.12.2025) አፍሪካ ጥብቅ የሕገ-መንግሥት ትግበራ ባሕል ያስፈልጋታል - የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት
በአኅጉሪቱ የሕዝቦችን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ እና አሳታፊ የሕገ-መንግሥት ማርቀቅ ሂደት እንዲሁም ጠንካራ የትግበራ ሥርዓት ሊኖር እንደሚገባ ቴዎድሮስ ምህረት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።
''የሕዝቦችን ፍላጎት፣ ምኞት እና ተስፋ ያከበረ ሕገ-መንግሥት ያስፈልገናል። በተጨማሪም ሕገ-መንግሥት አንዴ ወደ ሥራ ከገበ በኃላ ጥብቅ የሆነ የትግበራ ልምምድም እንዲሁ" ብለዋል።
በአኅጉሪቱ በተደጋጋሚ የሚስተዋሉ የመንግሥት ግልበጣዎች በሕገ-መንግሥት ዘላቂነት ላይ የሚያሳድሩትን አሉታዊ ተጽዕኖም አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X