https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በ2025 የአረቢያን ካርጎ ሽልማት ለሶስተኛ ተከታታይ ዓመት "በአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ" የሚለውን እውቅና አገኘ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በ2025 የአረቢያን ካርጎ ሽልማት ለሶስተኛ ተከታታይ ዓመት "በአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ" የሚለውን እውቅና አገኘ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በ2025 የአረቢያን ካርጎ ሽልማት ለሶስተኛ ተከታታይ ዓመት "በአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ" የሚለውን እውቅና አገኘ የአረቢያ ካርጎ ሽልማት በመካከለኛው ምስራቅ የአየር... 01.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-01T18:51+0300
2025-12-01T18:51+0300
2025-12-01T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2371369_0:35:800:485_1920x0_80_0_0_290d3af1cfe98a315e53e4d7f1b1e1e3.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በ2025 የአረቢያን ካርጎ ሽልማት ለሶስተኛ ተከታታይ ዓመት "በአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ" የሚለውን እውቅና አገኘ የአረቢያ ካርጎ ሽልማት በመካከለኛው ምስራቅ የአየር ጭነት እና ሎጂስቲክ የኢንዱስትሪ ኃያላን፣ ፈጣሪዎች እና የለውጥ አራማጆች ለሚሰጡት የላቀ አገልግሎት እውቅና የሚያገኙበት መድረክ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የ2025 የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት ልሕቀት ሽልማት መርሀግብር “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ” በመባል ዕውቅና መቀዳጀቱ የሚታወስ ነው፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2371369_54:0:747:520_1920x0_80_0_0_d17bd94f43b902151f2a65bb448b84ed.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በ2025 የአረቢያን ካርጎ ሽልማት ለሶስተኛ ተከታታይ ዓመት "በአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ" የሚለውን እውቅና አገኘ
18:51 01.12.2025 (የተሻሻለ: 19:04 01.12.2025) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በ2025 የአረቢያን ካርጎ ሽልማት ለሶስተኛ ተከታታይ ዓመት "በአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አየር መንገድ" የሚለውን እውቅና አገኘ
የአረቢያ ካርጎ ሽልማት በመካከለኛው ምስራቅ የአየር ጭነት እና ሎጂስቲክ የኢንዱስትሪ ኃያላን፣ ፈጣሪዎች እና የለውጥ አራማጆች ለሚሰጡት የላቀ አገልግሎት እውቅና የሚያገኙበት መድረክ ነው፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የ2025 የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት ልሕቀት ሽልማት መርሀግብር “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ” በመባል ዕውቅና መቀዳጀቱ የሚታወስ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X