ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በቅርቡ ተከስቶ የነበረው የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አረጋገጠች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በቅርቡ ተከስቶ የነበረው የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አረጋገጠች
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በቅርቡ ተከስቶ የነበረው የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አረጋገጠች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.12.2025
ሰብስክራይብ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በቅርቡ ተከስቶ የነበረው የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አረጋገጠች

የብሔራዊ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ኃላፊ ዳይዶን ምዋምባ ካዛዲ፤ ወረርሽኙ "በተሳካ ሁኔታ አብቅቷል" ብለዋል።

የኮንጎ ባለሥልጣናት በመስከረም ወር አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት በህመም ምልክቶች ወደ ሆስፒታል ከገባች በኋላ የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን በይፋ አውጀው ነበር።

ወረርሽኙን ለመግታት በመስከረም ወር አጋማሽ በቡላፔ የኢቦላ ክትባት ዘመቻ ተጀመሮ እንደነበር ዘገባዎች ያመላክታሉ።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0