https://amh.sputniknews.africa
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በአብዛኛው ሰላሟንና መረጋጋቷን ያገኘችው በሩሲያ አማካኝነት ነው - የመከላከያ ሚኒስትሩ
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በአብዛኛው ሰላሟንና መረጋጋቷን ያገኘችው በሩሲያ አማካኝነት ነው - የመከላከያ ሚኒስትሩ
Sputnik አፍሪካ
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በአብዛኛው ሰላሟንና መረጋጋቷን ያገኘችው በሩሲያ አማካኝነት ነው - የመከላከያ ሚኒስትሩ "የትብብራችን ውጤቶች አስደናቂ ናቸው፤ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ መሠረት በ2024፤ 214,000 ሰዎች ወደ ቄያቸው... 01.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-01T17:44+0300
2025-12-01T17:44+0300
2025-12-01T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2370211_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_16d83432d9f739c77b8253c03255df28.jpg
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በአብዛኛው ሰላሟንና መረጋጋቷን ያገኘችው በሩሲያ አማካኝነት ነው - የመከላከያ ሚኒስትሩ "የትብብራችን ውጤቶች አስደናቂ ናቸው፤ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ መሠረት በ2024፤ 214,000 ሰዎች ወደ ቄያቸው ተመልሰዋል። በእኛ መረጃ መሠረት ይህ ቁጥር ከዚህም ከፍ ያለ ነው" ሲሉ ክሎድ ራሜኦክስ ቢሬኦ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።እንደ እሳቸው ገለጻ፤ "ቤተሰብ መመስረት፣ ልጆች መውለድ፣ መሬት ማረስ፣ ንግድ መሥራት እና ማጥናት አሁን ላይ ተችሏል።"የሩሲያ ባለሙያዎች ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና ይግባና ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አብዛኛውን ግዛቷን ተቆጣጥራለች ሲሉ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2370211_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_2039c436aaeb11d2eb3c3a45e83273dd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በአብዛኛው ሰላሟንና መረጋጋቷን ያገኘችው በሩሲያ አማካኝነት ነው - የመከላከያ ሚኒስትሩ
17:44 01.12.2025 (የተሻሻለ: 17:54 01.12.2025) የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በአብዛኛው ሰላሟንና መረጋጋቷን ያገኘችው በሩሲያ አማካኝነት ነው - የመከላከያ ሚኒስትሩ
"የትብብራችን ውጤቶች አስደናቂ ናቸው፤ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ መሠረት በ2024፤ 214,000 ሰዎች ወደ ቄያቸው ተመልሰዋል። በእኛ መረጃ መሠረት ይህ ቁጥር ከዚህም ከፍ ያለ ነው" ሲሉ ክሎድ ራሜኦክስ ቢሬኦ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
እንደ እሳቸው ገለጻ፤ "ቤተሰብ መመስረት፣ ልጆች መውለድ፣ መሬት ማረስ፣ ንግድ መሥራት እና ማጥናት አሁን ላይ ተችሏል።"
የሩሲያ ባለሙያዎች ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና ይግባና ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አብዛኛውን ግዛቷን ተቆጣጥራለች ሲሉ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X