https://amh.sputniknews.africa
ኔቶ በሩሲያ ላይ የሚሰነዘር 'ቅድመ ጥቃት' 'መከላከል' ሊሆን እንደሚችል ገለፀ
ኔቶ በሩሲያ ላይ የሚሰነዘር 'ቅድመ ጥቃት' 'መከላከል' ሊሆን እንደሚችል ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ኔቶ በሩሲያ ላይ የሚሰነዘር 'ቅድመ ጥቃት' 'መከላከል' ሊሆን እንደሚችል ገለፀጥምረቱ ለሩሲያ ድርጊቶች የሚወሰድን 'ቅድመ ጥቃት'፤ የ 'መከላከያ እርምጃ' አድርጎ ሊቆጥረው እንደሚችል የኔቶ ወታደራዊ ኮሚቴ ሊቀመንበር አድሚራል ጁሴፔ ካቮ ድራጎን... 01.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-01T15:58+0300
2025-12-01T15:58+0300
2025-12-01T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2368600_1:0:700:393_1920x0_80_0_0_a2a7d51c13264246cae87ff5b896a59b.jpg
ኔቶ በሩሲያ ላይ የሚሰነዘር 'ቅድመ ጥቃት' 'መከላከል' ሊሆን እንደሚችል ገለፀጥምረቱ ለሩሲያ ድርጊቶች የሚወሰድን 'ቅድመ ጥቃት'፤ የ 'መከላከያ እርምጃ' አድርጎ ሊቆጥረው እንደሚችል የኔቶ ወታደራዊ ኮሚቴ ሊቀመንበር አድሚራል ጁሴፔ ካቮ ድራጎን ለምዕራባውያን ሚዲያ ተናግረዋል።"መከላከል እንዴት ይሳካል፤ የበቀል እርምጃ በመውሰድ፣ ቅድመ ጥቃት በመሰንዘር፤ ይህንን በጥልቀት መመርመር አለብን ምክንያቱም ወደፊት በዚህ ዙሪያ የበለጠ ጫና ሊኖር ይችላል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2368600_88:0:612:393_1920x0_80_0_0_a2f5435c35c9198edbca44b0d2bab23c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኔቶ በሩሲያ ላይ የሚሰነዘር 'ቅድመ ጥቃት' 'መከላከል' ሊሆን እንደሚችል ገለፀ
15:58 01.12.2025 (የተሻሻለ: 16:04 01.12.2025) ኔቶ በሩሲያ ላይ የሚሰነዘር 'ቅድመ ጥቃት' 'መከላከል' ሊሆን እንደሚችል ገለፀ
ጥምረቱ ለሩሲያ ድርጊቶች የሚወሰድን 'ቅድመ ጥቃት'፤ የ 'መከላከያ እርምጃ' አድርጎ ሊቆጥረው እንደሚችል የኔቶ ወታደራዊ ኮሚቴ ሊቀመንበር አድሚራል ጁሴፔ ካቮ ድራጎን ለምዕራባውያን ሚዲያ ተናግረዋል።
"መከላከል እንዴት ይሳካል፤ የበቀል እርምጃ በመውሰድ፣ ቅድመ ጥቃት በመሰንዘር፤ ይህንን በጥልቀት መመርመር አለብን ምክንያቱም ወደፊት በዚህ ዙሪያ የበለጠ ጫና ሊኖር ይችላል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X