https://amh.sputniknews.africa
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ሃያላን ሀገራትን ለፍትሕ የማቅረብ አቅም የለውም - የሕግ ምሑር
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ሃያላን ሀገራትን ለፍትሕ የማቅረብ አቅም የለውም - የሕግ ምሑር
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ሃያላን ሀገራትን ለፍትሕ የማቅረብ አቅም የለውም - የሕግ ምሑር ፍርድ ቤቱ በምዕራቡ ዓለም የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ከማየት ይልቅ በአፍሪካ ሀገራት ጉዳዮች መጠመዱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ ትምህርት... 01.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-01T15:19+0300
2025-12-01T15:19+0300
2025-12-01T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2367961_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3a07582ffb7de607dd3856be3786e75f.jpg
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ሃያላን ሀገራትን ለፍትሕ የማቅረብ አቅም የለውም - የሕግ ምሑር ፍርድ ቤቱ በምዕራቡ ዓለም የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ከማየት ይልቅ በአፍሪካ ሀገራት ጉዳዮች መጠመዱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ጌታቸው አሰፋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "በአብዛኛው በፍርድ ቤቱ እየተከሰሱ ያሉት በአፍሪካ የሚገኙ መሪዎች እና ቡድኖች ናቸው። ከአፍሪካ ውጭ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዳላየ የማለፍ ልምምዱ የሚያሳይህ ፍርድ ቤቱ በሁሉም ሀገራት ላይ እኩል ኃይል እንደሌለው ነው" ብለዋል። ምሑሩ ፍርድ ቤቱ ወንጀል እና ወንጀለኞችን በጡንቻ ከመመዘን ይልቅ ለፍትሕ እና ለመርሕ ሊሠራ እንደሚገባም አጽዕኖት ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ሃያላን ሀገራትን ለፍትሕ የማቅረብ አቅም የለውም - የሕግ ምሑር
Sputnik አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ሃያላን ሀገራትን ለፍትሕ የማቅረብ አቅም የለውም - የሕግ ምሑር
2025-12-01T15:19+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2367961_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_4f4411ec31f2535f42250c3d522784ca.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ሃያላን ሀገራትን ለፍትሕ የማቅረብ አቅም የለውም - የሕግ ምሑር
15:19 01.12.2025 (የተሻሻለ: 15:24 01.12.2025) ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ሃያላን ሀገራትን ለፍትሕ የማቅረብ አቅም የለውም - የሕግ ምሑር
ፍርድ ቤቱ በምዕራቡ ዓለም የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ከማየት ይልቅ በአፍሪካ ሀገራት ጉዳዮች መጠመዱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር ጌታቸው አሰፋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"በአብዛኛው በፍርድ ቤቱ እየተከሰሱ ያሉት በአፍሪካ የሚገኙ መሪዎች እና ቡድኖች ናቸው። ከአፍሪካ ውጭ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እንዳላየ የማለፍ ልምምዱ የሚያሳይህ ፍርድ ቤቱ በሁሉም ሀገራት ላይ እኩል ኃይል እንደሌለው ነው" ብለዋል።
ምሑሩ ፍርድ ቤቱ ወንጀል እና ወንጀለኞችን በጡንቻ ከመመዘን ይልቅ ለፍትሕ እና ለመርሕ ሊሠራ እንደሚገባም አጽዕኖት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X