https://amh.sputniknews.africa/20251201/2367890.html
ዚምባብዌ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 20 በመቶ የውጭ ምንዛሪ ገቢ እድገት ማስመዝገቧ ተገለፀ
ዚምባብዌ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 20 በመቶ የውጭ ምንዛሪ ገቢ እድገት ማስመዝገቧ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ዚምባብዌ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 20 በመቶ የውጭ ምንዛሪ ገቢ እድገት ማስመዝገቧ ተገለፀበመጀመሪያዎቹ ዘጠኝ ወራት የሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ገቢ 12 ቢሊዮን ዶላር ያህል ሲደርስ፤ ከዚህ ውስጥ የወጪ ንግድ ገቢ የ59.2 በመቶ ድርሻ እንዳለው የገንዘብ፣... 01.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-01T15:01+0300
2025-12-01T15:01+0300
2025-12-01T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2367736_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_860391fbd57d4bf9ef65687c3bfc9052.jpg
ዚምባብዌ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 20 በመቶ የውጭ ምንዛሪ ገቢ እድገት ማስመዝገቧ ተገለፀበመጀመሪያዎቹ ዘጠኝ ወራት የሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ገቢ 12 ቢሊዮን ዶላር ያህል ሲደርስ፤ ከዚህ ውስጥ የወጪ ንግድ ገቢ የ59.2 በመቶ ድርሻ እንዳለው የገንዘብ፣ ኢኮኖሚ ልማት እና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር ሚቱሊ ንኩቤ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ አሁን ላይ ኢኮኖሚው በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ አጽንኦት ሰጥተዋል።“እድገቱ በዋነኝነት የተመራው በወጪ ንግድ ገቢዎች፣ ከውጭ በሚላኩ ገንዘቦች እና ለግሉ ዘርፍ በሚሰጡ ብድሮች መጨመር ነው” ሲሉ ንኩቤ አብራርተዋል።መንግሥት በ2024 ከተገኘው 13.3 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ በ2025 የላቀ የሙሉ ዓመት ትርፍ እንደሚመዘገብ ይጠብቃል ሲሉም ሚኒስትሩ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2367736_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_dcf52829ebd49ee489f5221a1a7738be.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዚምባብዌ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 20 በመቶ የውጭ ምንዛሪ ገቢ እድገት ማስመዝገቧ ተገለፀ
15:01 01.12.2025 (የተሻሻለ: 15:04 01.12.2025) ዚምባብዌ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 20 በመቶ የውጭ ምንዛሪ ገቢ እድገት ማስመዝገቧ ተገለፀ
በመጀመሪያዎቹ ዘጠኝ ወራት የሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ገቢ 12 ቢሊዮን ዶላር ያህል ሲደርስ፤ ከዚህ ውስጥ የወጪ ንግድ ገቢ የ59.2 በመቶ ድርሻ እንዳለው የገንዘብ፣ ኢኮኖሚ ልማት እና ኢንቨስትመንት ሚኒስትር ሚቱሊ ንኩቤ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ አሁን ላይ ኢኮኖሚው በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ አጽንኦት ሰጥተዋል።
“እድገቱ በዋነኝነት የተመራው በወጪ ንግድ ገቢዎች፣ ከውጭ በሚላኩ ገንዘቦች እና ለግሉ ዘርፍ በሚሰጡ ብድሮች መጨመር ነው” ሲሉ ንኩቤ አብራርተዋል።
መንግሥት በ2024 ከተገኘው 13.3 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ በ2025 የላቀ የሙሉ ዓመት ትርፍ እንደሚመዘገብ ይጠብቃል ሲሉም ሚኒስትሩ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X