https://amh.sputniknews.africa/20251201/2366866.html
ዳንጎቴ ከታህሳስ 2025 ጀምሮ ለናይጄሪያውያን በየወሩ የተረጋጋ 1.5 ቢሊዮን ሊትር ቤንዚን ለማቅረብ ቃል ገባ
ዳንጎቴ ከታህሳስ 2025 ጀምሮ ለናይጄሪያውያን በየወሩ የተረጋጋ 1.5 ቢሊዮን ሊትር ቤንዚን ለማቅረብ ቃል ገባ
Sputnik አፍሪካ
ዳንጎቴ ከታህሳስ 2025 ጀምሮ ለናይጄሪያውያን በየወሩ የተረጋጋ 1.5 ቢሊዮን ሊትር ቤንዚን ለማቅረብ ቃል ገባ ኩባንያው ከታህሳስ 2025 እስከ ጥር 2026 በቀን 50 ሚሊዮን ሊትር እንደሚያቀርብ፤ ከየካቲት 2026 ጀምሮ ደግሞ አቅርቦቱን በቀን ወደ... 01.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-01T13:59+0300
2025-12-01T13:59+0300
2025-12-01T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2366712_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_c2a11a1207c1613cce51ef89ead8df04.jpg
ዳንጎቴ ከታህሳስ 2025 ጀምሮ ለናይጄሪያውያን በየወሩ የተረጋጋ 1.5 ቢሊዮን ሊትር ቤንዚን ለማቅረብ ቃል ገባ ኩባንያው ከታህሳስ 2025 እስከ ጥር 2026 በቀን 50 ሚሊዮን ሊትር እንደሚያቀርብ፤ ከየካቲት 2026 ጀምሮ ደግሞ አቅርቦቱን በቀን ወደ 57 ሚሊዮን ሊትር እንደሚያሳድግ በመግለጫው አስታውቋል። ሙሉ ግልጽነኝነትን ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መሆኑን የገለጸው ዳንጎቴ፤ የዕለት ምርቱን እና የክምችት መጠኑን በኦንላይን እና በህትመት ሚዲያዎች ተደራሽ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ብሏል። በተጨማሪም የናይጄሪያ የመካከለኛ ዘርፍ የነዳጅ ቁጥጥር ባለሥልጣን ጥሬ እቃዎችን፣ ግብዓቶችን እና ውህድ ክፍሎችን ያለእንቅፋት ማስገባቱን እንዲደግፍ ጠይቋል። "የናይጄሪያን የሀገር ውስጥ ነዳጅ ደህንነት እና ሰፊ አቅርቦት ለማረጋገጥ የተለመደ ትኩረት እና ድጋፋችሁን እናደንቃለን። የ 'ናይጄሪያ ቅድሚያ' ፖሊሲ ለሁሉም ናይጄሪያውያን ጥቅም እንዲሠራ እንጠይቃለን" ሲልም በመግለጫው ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/01/2366712_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_bf2f466d9b3ab6df9edc7d3df4281e3a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዳንጎቴ ከታህሳስ 2025 ጀምሮ ለናይጄሪያውያን በየወሩ የተረጋጋ 1.5 ቢሊዮን ሊትር ቤንዚን ለማቅረብ ቃል ገባ
13:59 01.12.2025 (የተሻሻለ: 14:04 01.12.2025) ዳንጎቴ ከታህሳስ 2025 ጀምሮ ለናይጄሪያውያን በየወሩ የተረጋጋ 1.5 ቢሊዮን ሊትር ቤንዚን ለማቅረብ ቃል ገባ
ኩባንያው ከታህሳስ 2025 እስከ ጥር 2026 በቀን 50 ሚሊዮን ሊትር እንደሚያቀርብ፤ ከየካቲት 2026 ጀምሮ ደግሞ አቅርቦቱን በቀን ወደ 57 ሚሊዮን ሊትር እንደሚያሳድግ በመግለጫው አስታውቋል።
ሙሉ ግልጽነኝነትን ለማስጠበቅ ቁርጠኛ መሆኑን የገለጸው ዳንጎቴ፤ የዕለት ምርቱን እና የክምችት መጠኑን በኦንላይን እና በህትመት ሚዲያዎች ተደራሽ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ብሏል።
በተጨማሪም የናይጄሪያ የመካከለኛ ዘርፍ የነዳጅ ቁጥጥር ባለሥልጣን ጥሬ እቃዎችን፣ ግብዓቶችን እና ውህድ ክፍሎችን ያለእንቅፋት ማስገባቱን እንዲደግፍ ጠይቋል።
"የናይጄሪያን የሀገር ውስጥ ነዳጅ ደህንነት እና ሰፊ አቅርቦት ለማረጋገጥ የተለመደ ትኩረት እና ድጋፋችሁን እናደንቃለን። የ 'ናይጄሪያ ቅድሚያ' ፖሊሲ ለሁሉም ናይጄሪያውያን ጥቅም እንዲሠራ እንጠይቃለን" ሲልም በመግለጫው ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X