በኢትዮጵያ በመንግሥት እና የግል አጋርነት የተገነባው የፋሽን አካዳሚ እና ላብራቶሪ በይፋ ሥራ ጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ በመንግሥት እና የግል አጋርነት የተገነባው የፋሽን አካዳሚ እና ላብራቶሪ በይፋ ሥራ ጀመረ
በኢትዮጵያ በመንግሥት እና የግል አጋርነት የተገነባው የፋሽን አካዳሚ እና ላብራቶሪ በይፋ ሥራ ጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.12.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ በመንግሥት እና የግል አጋርነት የተገነባው የፋሽን አካዳሚ እና ላብራቶሪ በይፋ ሥራ ጀመረ

በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት ቅጥር ግቢ የተከፈተው አካዳሚ በኢንስቲትዩቱ እና በማፊ ፋሽን ዲዛይን ትብብር የሚመራ መሆኑ ተገልጿል፡፡

“በርካታ የሀገራችንን ወጣቶች የዕድሉ ተጠቃሚ ለማድረግ ብሎም ኢትዮጵያ የአፍሪካን እምቅ አቅም ለመግለጥ ባላት ውጥንና በዓለም አቀፍ መድረክ ያገኘችውን ልምድ ወደ ተሟላ አቅም ለማሸጋገር ከጥቂት ወራት በፊት የተጀመረው አጋርነት ወደ ተግባር ተሸጋግሯል" ሲሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናግረዋል፡፡

‍ አካዳሚው በዓመት ከ6 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች መደበኛና አጫጭር ሥልጠና ይሠጣል ተብሎ ይጠበቃል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በኢትዮጵያ በመንግሥት እና የግል አጋርነት የተገነባው የፋሽን አካዳሚ እና ላብራቶሪ በይፋ ሥራ ጀመረ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በኢትዮጵያ በመንግሥት እና የግል አጋርነት የተገነባው የፋሽን አካዳሚ እና ላብራቶሪ በይፋ ሥራ ጀመረ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0