ሱዳን እና ኤርትራ የፖለቲካ እና የደህንነት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
19:54 30.11.2025 (የተሻሻለ: 20:04 30.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ሱዳን እና ኤርትራ የፖለቲካ እና የደህንነት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ኃላፊ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን የኤርትራውን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን በፖርት ሱዳን ተቀብለዋል።
የውይይታቸው የትኩረት ነጥቦች፡-
🟠 ኤርትራ ለሱዳን አንድነትና መረጋጋት የምታደርገው ጽኑ ድጋፍ፣
🟠 የሁለቱም ወገኖች የውጭ ጣልቃ ገብነት ተቃውሞ፣
🟠 ክልላዊ ሰላም ለማስፈን የጋራ እርምጃ አስፈላጊነት።
የኤርትራ ፕሬዝዳንት "የሱዳን መረጋጋት ለክልሉ መረጋጋት ቁልፍ ነው" ሲሉ በድጋሚ አረጋግጠዋል።
ጉብኝቱ የሱዳን ጦር እ.ኤ.አ ከሚያዚያ 2023 ጀምሮ ሀገሪቱን እያመሠ ባለው ጦርነት ከአማፂው የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጋር ትግሉን በቀጠለበት ወቅት የመጣ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia

1/3
© telegram sputnik_ethiopia

2/3
© telegram sputnik_ethiopia

3/3
© telegram sputnik_ethiopia
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
3/3
© telegram sputnik_ethiopia