#viral | የቻይና ሹፌር ጣሪያ ላይ በተገጠመ የንፋስ ኃይል 'በራሱ ባትሪ መሙላት በሚችል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ' የፊዚክስ ክርክር አስነሳ

ሰብስክራይብ

#viral | የቻይና ሹፌር ጣሪያ ላይ በተገጠመ የንፋስ ኃይል 'በራሱ ባትሪ መሙላት በሚችል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ' የፊዚክስ ክርክር አስነሳ

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪው (ኢቪ) ባለቤት መኪናው እየተንቀሳቀሰ የኤሌክትሪክ ኃይል እንዲያመነጭ አራት የንፋስ ተርባይኖችን በጣሪያው ላይ ጭኖ በቀጥታ ወደ ኃይል መሙያ ማዕከሉ አገናኝቷቸዋል።

አንዳንድ የማህበራዊ ትስስር ገፅ ተጠቃሚዎች ፈጠራውን ቢያወድሱትም አብዛኞቹ ግን “በተርባይኖቹ የሚመነጨው ኃይል ተርባይኖቹን ለማንቀሳቀስ ከሚፈጀው ባትሪ ስለሚያንስ የኃይል ብክነት ይፈጠራል” በማለት ውጤታማነቱን ተጠራጥረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0