የየርማክ ሥልጣን መልቀቅ የኪዬቭ የሕዝብ ግንኙነት ድለላ ነው - ሞስኮ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየየርማክ ሥልጣን መልቀቅ የኪዬቭ የሕዝብ ግንኙነት ድለላ ነው - ሞስኮ
የየርማክ ሥልጣን መልቀቅ የኪዬቭ የሕዝብ ግንኙነት ድለላ ነው - ሞስኮ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.11.2025
ሰብስክራይብ

የየርማክ ሥልጣን መልቀቅ የኪዬቭ የሕዝብ ግንኙነት ድለላ ነው - ሞስኮ

“የኪዬቭ አገዛዝ የሥልጣን መልቀቁን ሙስናን ለመደበቅ እና መንግሥት እንዳይፈርስ እየተጠቀመበት ነው። እውነታው ግን ይህ የሥልጣን መልቀቅ ሳይሆን መላውን ቡድን ለፍርድ የማቅረብ ጉዳይ ነው” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።

አንድሪ የርማክ እና ሌሎች የኪዬቭ አገዛዝ ባለሥልጣናት፤ የዩክሬናውያንን ገንዘብ በመስረቃቸው በሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ወንጀል ለፍርድ መቅረብ እንዳለባቸው ዲፕሎማቷ ገልፀዋል።

የዩክሬን ፀረ-ሙስና ባለሥልጣናት የየርማክን መኖሪያ ቤትና ቢሮ እንደፈተሹ አርብ ተገልጿል። ዘለንስኪ የርማክ ከፕሬዝዳንታዊ ፅሕፈት ቤት ኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው እንደተነሱ እና መልቀቂያውን እንደተቀበሉ አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0