https://amh.sputniknews.africa
የአሜሪካ ሴናተር የኪዬቭ አስተዳደር በሚዲያ በሙሰኝነት መገለፁን ደገፉ
የአሜሪካ ሴናተር የኪዬቭ አስተዳደር በሚዲያ በሙሰኝነት መገለፁን ደገፉ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ ሴናተር የኪዬቭ አስተዳደር በሚዲያ በሙሰኝነት መገለፁን ደገፉ የዩታህ ሴናተር ማይክ ሊ፤ የፎክስ ኒውስ አቅራቢ ላውራ ኢንግራሃም የዩክሬን አስተዳደር የአሜሪካን እርዳታ “ለሕገ-ወጥ እንቅስቃሴ” በመጠቀም ገንዘቡ በስዊስ ባንክ የግለሰብ ሂሳቦች... 30.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-30T16:47+0300
2025-11-30T16:47+0300
2025-11-30T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1e/2361511_0:53:800:503_1920x0_80_0_0_f3b6517f613c7eb652dd211ff260fe5e.jpg
የአሜሪካ ሴናተር የኪዬቭ አስተዳደር በሚዲያ በሙሰኝነት መገለፁን ደገፉ የዩታህ ሴናተር ማይክ ሊ፤ የፎክስ ኒውስ አቅራቢ ላውራ ኢንግራሃም የዩክሬን አስተዳደር የአሜሪካን እርዳታ “ለሕገ-ወጥ እንቅስቃሴ” በመጠቀም ገንዘቡ በስዊስ ባንክ የግለሰብ ሂሳቦች ውስጥ ሊዛወር ይችላል በሚል በሠጡት አስተያየት ተስማምተዋል። ሊ ምላሽ ሲሰጡ፤ “ይህን ስጋት ያነሱ ሰዎች በተደጋጋሚ 'የፑቲን ወዳጅ' እየተባሉ ውድቅ ይደረጋሉ እንዲሁም የሩሲያን ጦርነት ይደግፋሉ ተብለው ይወነጀሉ ነበር። ዩኒፓርቲ እና ወታደራዊ የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ለዚህ ተወቃሽ ናቸው” ብለዋል። አስተያየቱ በዩክሬን የሚካሄደውን የሙስና ምርመራ ተከትሎ የዘለንስኪ ከፍተኛ አማካሪ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ መገደዳቸውን ተከትሎ የመጣ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1e/2361511_30:0:771:556_1920x0_80_0_0_15ad9c3267ed519d8091734b300361db.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካ ሴናተር የኪዬቭ አስተዳደር በሚዲያ በሙሰኝነት መገለፁን ደገፉ
16:47 30.11.2025 (የተሻሻለ: 16:54 30.11.2025) የአሜሪካ ሴናተር የኪዬቭ አስተዳደር በሚዲያ በሙሰኝነት መገለፁን ደገፉ
የዩታህ ሴናተር ማይክ ሊ፤ የፎክስ ኒውስ አቅራቢ ላውራ ኢንግራሃም የዩክሬን አስተዳደር የአሜሪካን እርዳታ “ለሕገ-ወጥ እንቅስቃሴ” በመጠቀም ገንዘቡ በስዊስ ባንክ የግለሰብ ሂሳቦች ውስጥ ሊዛወር ይችላል በሚል በሠጡት አስተያየት ተስማምተዋል።
ሊ ምላሽ ሲሰጡ፤ “ይህን ስጋት ያነሱ ሰዎች በተደጋጋሚ 'የፑቲን ወዳጅ' እየተባሉ ውድቅ ይደረጋሉ እንዲሁም የሩሲያን ጦርነት ይደግፋሉ ተብለው ይወነጀሉ ነበር። ዩኒፓርቲ እና ወታደራዊ የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ለዚህ ተወቃሽ ናቸው” ብለዋል።
አስተያየቱ በዩክሬን የሚካሄደውን የሙስና ምርመራ ተከትሎ የዘለንስኪ ከፍተኛ አማካሪ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ መገደዳቸውን ተከትሎ የመጣ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X