https://amh.sputniknews.africa/20251130/2361452.html
ካዛክስታን ዩክሬን በወሳኝ የነዳጅ ጣቢያ ላይ የፈፀመችውን የድሮን ጥቃት ኮነነች
ካዛክስታን ዩክሬን በወሳኝ የነዳጅ ጣቢያ ላይ የፈፀመችውን የድሮን ጥቃት ኮነነች
Sputnik አፍሪካ
ካዛክስታን ዩክሬን በወሳኝ የነዳጅ ጣቢያ ላይ የፈፀመችውን የድሮን ጥቃት ኮነነች አስታና በኪዬቭ አስተዳደር ላይ ያቀረበችው ይፋዊ ተቃውሞ ዩክሬን በሩሲያ ኖቮሮሲስክ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው "የካስፒያን ፓይፕላይን ኮንሰርቲየም" (ሲፒሲ)... 30.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-30T16:29+0300
2025-11-30T16:29+0300
2025-11-30T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1e/2361298_0:291:480:561_1920x0_80_0_0_212c68f75ba3d265304ee70c7e9f66a5.jpg
ካዛክስታን ዩክሬን በወሳኝ የነዳጅ ጣቢያ ላይ የፈፀመችውን የድሮን ጥቃት ኮነነች አስታና በኪዬቭ አስተዳደር ላይ ያቀረበችው ይፋዊ ተቃውሞ ዩክሬን በሩሲያ ኖቮሮሲስክ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው "የካስፒያን ፓይፕላይን ኮንሰርቲየም" (ሲፒሲ) የባሕር ጣቢያ ላይ በሌሊት የፈፀመችው የድሮን ጥቃት ከባድ ጉዳት ካደረሠ በኋላ የመጣ ነው። ጥቃቱ ቁልፍ መጫኛው አገልግሎት እንዳይሰጥ አድርጓል። የካዛክስታን መንግሥት ድርጊቱን “ለሁለትዮሽ ግንኙነት ጎጂ” ሲል በማውገዝ፤ መሠረታዊ በሆኑ የሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ተጨማሪ ጥቃቶች እንዳይደርሱ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ጠይቋል። የዩክሬን ኃይሎች የሲፒሲን ተቋማት ዒላማ ሲያደርጉ በዚህ ዓመት ለሶስተኛ ጊዜ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ካዛክስታን ዩክሬን በወሳኝ የነዳጅ ጣቢያ ላይ የፈፀመችውን የድሮን ጥቃት ኮነነች
Sputnik አፍሪካ
ካዛክስታን ዩክሬን በወሳኝ የነዳጅ ጣቢያ ላይ የፈፀመችውን የድሮን ጥቃት ኮነነች
2025-11-30T16:29+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1e/2361298_0:246:480:606_1920x0_80_0_0_aff0c8fcdbdd7433f6590f4c72f4fc2b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ካዛክስታን ዩክሬን በወሳኝ የነዳጅ ጣቢያ ላይ የፈፀመችውን የድሮን ጥቃት ኮነነች
16:29 30.11.2025 (የተሻሻለ: 16:34 30.11.2025) ካዛክስታን ዩክሬን በወሳኝ የነዳጅ ጣቢያ ላይ የፈፀመችውን የድሮን ጥቃት ኮነነች
አስታና በኪዬቭ አስተዳደር ላይ ያቀረበችው ይፋዊ ተቃውሞ ዩክሬን በሩሲያ ኖቮሮሲስክ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው "የካስፒያን ፓይፕላይን ኮንሰርቲየም" (ሲፒሲ) የባሕር ጣቢያ ላይ በሌሊት የፈፀመችው የድሮን ጥቃት ከባድ ጉዳት ካደረሠ በኋላ የመጣ ነው። ጥቃቱ ቁልፍ መጫኛው አገልግሎት እንዳይሰጥ አድርጓል።
የካዛክስታን መንግሥት ድርጊቱን “ለሁለትዮሽ ግንኙነት ጎጂ” ሲል በማውገዝ፤ መሠረታዊ በሆኑ የሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ተጨማሪ ጥቃቶች እንዳይደርሱ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ጠይቋል።
የዩክሬን ኃይሎች የሲፒሲን ተቋማት ዒላማ ሲያደርጉ በዚህ ዓመት ለሶስተኛ ጊዜ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X