'ሞስኮ ካየኋቸው የአሜሪካ ከተሞች የበለጠ ንፁህ ነች' - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ ስለሩሲያ ዋና ከተማ የገለፁት አድናቆት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'ሞስኮ ካየኋቸው የአሜሪካ ከተሞች የበለጠ ንፁህ ነች' - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ ስለሩሲያ ዋና ከተማ የገለፁት አድናቆት
'ሞስኮ ካየኋቸው የአሜሪካ ከተሞች የበለጠ ንፁህ ነች' - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ ስለሩሲያ ዋና ከተማ የገለፁት አድናቆት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.11.2025
ሰብስክራይብ

'ሞስኮ ካየኋቸው የአሜሪካ ከተሞች  የበለጠ ንፁህ ነች' - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ ስለሩሲያ ዋና ከተማ የገለፁት አድናቆት

ለመጀመሪያው የትራምፕ ፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪ የነበሩት ጆርጅ ፓፓዶፖሎስ፤ ባለፈው ወር ወደ ሩሲያ ዋና ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ባደረጉት ጉዞ ሞስኮ “በጣም የተደራጀችና የተቀናጀች ከተማ እንዲሁም ማኅበረሰብ” እንደሆነች ማየታቸውን ገልጸዋል።

በሩሲያ ላይ የተጣለው የኢኮኖሚ ማዕቀብ ሊያስከትል ይችላል ብለው ከጠበቁት በተቃራኒ፤ የሞስኮ ሕዝብ ምንም አይነት የደስታ መጓደል እንደማይታይበት ፓፓዶፖሎስ አመላክተዋል።

ከመምጣታቸው በፊት የከተማው ድባብ “የሚጨንቅ” ይሆናል ብለው እንደሰጉ አስታውሰው፤ ነገር ግን “ፍጹም በተቃራኒው እጅግ በጣም ደስ የሚል ድባብ” እንደጠበቃቸው ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
'ሞስኮ ካየኋቸው የአሜሪካ ከተሞች የበለጠ ንፁህ ነች' - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ ስለሩሲያ ዋና ከተማ የገለፁት አድናቆት - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
'ሞስኮ ካየኋቸው የአሜሪካ ከተሞች የበለጠ ንፁህ ነች' - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ ስለሩሲያ ዋና ከተማ የገለፁት አድናቆት - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0