https://amh.sputniknews.africa/20251130/2360425.html
ዘለንስኪ እና የርማክ በአሜሪካና በዩክሬን ሕዝብ ላይ ለፈፀሙት ወንጀል በፍትሕ ተጠያቂ የሚሆኑበት ጊዜ ደርሷል - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ
ዘለንስኪ እና የርማክ በአሜሪካና በዩክሬን ሕዝብ ላይ ለፈፀሙት ወንጀል በፍትሕ ተጠያቂ የሚሆኑበት ጊዜ ደርሷል - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
ዘለንስኪ እና የርማክ በአሜሪካና በዩክሬን ሕዝብ ላይ ለፈፀሙት ወንጀል በፍትሕ ተጠያቂ የሚሆኑበት ጊዜ ደርሷል - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ ዘለንስኪ እና በቅርቡ ከፕሬዝዳንታዊ ፅሕፈት ቤት ኃላፊነታቸውን የለቀቁት አንድሪ የርማክ፤ በዩክሬን እንዲሁም... 30.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-30T14:34+0300
2025-11-30T14:34+0300
2025-11-30T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1e/2360271_0:383:916:898_1920x0_80_0_0_8dca8df71fd0584a66a5fb35f94c9f4a.jpg
ዘለንስኪ እና የርማክ በአሜሪካና በዩክሬን ሕዝብ ላይ ለፈፀሙት ወንጀል በፍትሕ ተጠያቂ የሚሆኑበት ጊዜ ደርሷል - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ ዘለንስኪ እና በቅርቡ ከፕሬዝዳንታዊ ፅሕፈት ቤት ኃላፊነታቸውን የለቀቁት አንድሪ የርማክ፤ በዩክሬን እንዲሁም በአሜሪካ ሕዝብ ላይ ወንጀል ፈጽመዋል ሲሉ ስቲቭ ኮርቴዝ ተናግረዋል። ኮርቴዝ በማህበራዊ ትስስር ገፆቸው ባሰራጩት የቪዲዮ መልዕክት፤ አሜሪካ ለኪዬቭ አገዛዝ የምታደርገውን ድጋፍ "ለእያንዳንዱ አሜሪካዊ ዘለፋ" ነው ሲሉ በመግለፅ፤ ድጋፉ በአስቸኳይ እንዲቆም ጠይቀዋል። የዩክሬን ኃይል ዘርፍ በ100 ሚሊዮን ዶላር የማጭበርበር ገዳይ ጋር በተያያዘ የሀገሪቱ ብሔራዊ የፀረ-ሙስና ቢሮ በየርማክ ቅጥር ግቢ ፍተሻ ማድረጉን ተከትሎ የርማክ ዓርብ ዕለት ከሥልጣን መልቀቃቸው የሚታወስ ነው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘለንስኪ እና የርማክ በአሜሪካና በዩክሬን ሕዝብ ላይ ለፈፀሙት ወንጀል በፍትሕ ተጠያቂ የሚሆኑበት ጊዜ ደርሷል - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
ዘለንስኪ እና የርማክ በአሜሪካና በዩክሬን ሕዝብ ላይ ለፈፀሙት ወንጀል በፍትሕ ተጠያቂ የሚሆኑበት ጊዜ ደርሷል - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ
2025-11-30T14:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1e/2360271_0:297:916:984_1920x0_80_0_0_369389e70c4a9868947506c3626bc077.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዘለንስኪ እና የርማክ በአሜሪካና በዩክሬን ሕዝብ ላይ ለፈፀሙት ወንጀል በፍትሕ ተጠያቂ የሚሆኑበት ጊዜ ደርሷል - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ
14:34 30.11.2025 (የተሻሻለ: 14:44 30.11.2025) ዘለንስኪ እና የርማክ በአሜሪካና በዩክሬን ሕዝብ ላይ ለፈፀሙት ወንጀል በፍትሕ ተጠያቂ የሚሆኑበት ጊዜ ደርሷል - የቀድሞ የትራምፕ አማካሪ
ዘለንስኪ እና በቅርቡ ከፕሬዝዳንታዊ ፅሕፈት ቤት ኃላፊነታቸውን የለቀቁት አንድሪ የርማክ፤ በዩክሬን እንዲሁም በአሜሪካ ሕዝብ ላይ ወንጀል ፈጽመዋል ሲሉ ስቲቭ ኮርቴዝ ተናግረዋል።
ኮርቴዝ በማህበራዊ ትስስር ገፆቸው ባሰራጩት የቪዲዮ መልዕክት፤ አሜሪካ ለኪዬቭ አገዛዝ የምታደርገውን ድጋፍ "ለእያንዳንዱ አሜሪካዊ ዘለፋ" ነው ሲሉ በመግለፅ፤ ድጋፉ በአስቸኳይ እንዲቆም ጠይቀዋል።
የዩክሬን ኃይል ዘርፍ በ100 ሚሊዮን ዶላር የማጭበርበር ገዳይ ጋር በተያያዘ የሀገሪቱ ብሔራዊ የፀረ-ሙስና ቢሮ በየርማክ ቅጥር ግቢ ፍተሻ ማድረጉን ተከትሎ የርማክ ዓርብ ዕለት ከሥልጣን መልቀቃቸው የሚታወስ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X