አንድ እናት ከአንድ ኪሎ ግራም በታች የሚመዝን ህፃን በሰላም ተገላገለች

© telegram sputnik_ethiopiaአንድ እናት ከአንድ ኪሎ ግራም በታች የሚመዝን ህፃን በሰላም ተገላገለች
አንድ እናት ከአንድ ኪሎ ግራም በታች የሚመዝን ህፃን በሰላም ተገላገለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.11.2025
ሰብስክራይብ

አንድ እናት ከአንድ ኪሎ ግራም በታች የሚመዝን ህፃን በሰላም ተገላገለች

በ28 ሳምንቱ የተወለደው ህፃን ክብደቱ 895 ግራም ብቻ ይመዝን የነበረ በመሆኑ በሆስፒታሉ የቅርብ ክትትል ውስጥ እንዲቆይ መደረጉ ተገልጿል።

እናትና ልጅ በቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ23 ቀናት የህክምና ክትትል በኋላ በሠላም ወደ ቤታቸው መሄዳቸውን ሆስፒታሉ ጨምሮ አሳውቋል።

በዓለም ጤና ድርጅት መረጃ መሠረት በ28 ሳምንት እድሜና ከአንድ ኪሎ ግራም በታች ከሚወለዱ ህጻናት በህይወት የመቆየት እድላቸው እስከ 40 በመቶ ብቻ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0