https://amh.sputniknews.africa
#viral| በሰሜናዊ ሜክሲኮ በሕገ-ወጥ የርችት መሥሪያ በደረሰ ፍንዳታ 3 ሰዎች ሲሞቱ 6 ቆሰሉ
#viral| በሰሜናዊ ሜክሲኮ በሕገ-ወጥ የርችት መሥሪያ በደረሰ ፍንዳታ 3 ሰዎች ሲሞቱ 6 ቆሰሉ
Sputnik አፍሪካ
#viral| በሰሜናዊ ሜክሲኮ በሕገ-ወጥ የርችት መሥሪያ በደረሰ ፍንዳታ 3 ሰዎች ሲሞቱ 6 ቆሰሉ በኑዌቮ ሊዮን፣ ፔስኬሪያ ውስጥ በሚገኝ ድብቅ የርችት መሥሪያ ሥፍራ ለደረሰው ኃይለኛ ፍንዳታ መንስኤ ሕገ-ወጥ በሆነ መንገድ የተከማቹ ተቀጣጣይ ነገሮች... 30.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-30T13:07+0300
2025-11-30T13:07+0300
2025-11-30T13:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1e/2358825_0:143:774:578_1920x0_80_0_0_9317a197bce0cd597b9a1edf94e78ad8.jpg
#viral| በሰሜናዊ ሜክሲኮ በሕገ-ወጥ የርችት መሥሪያ በደረሰ ፍንዳታ 3 ሰዎች ሲሞቱ 6 ቆሰሉ በኑዌቮ ሊዮን፣ ፔስኬሪያ ውስጥ በሚገኝ ድብቅ የርችት መሥሪያ ሥፍራ ለደረሰው ኃይለኛ ፍንዳታ መንስኤ ሕገ-ወጥ በሆነ መንገድ የተከማቹ ተቀጣጣይ ነገሮች መሆናቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። በፍንዳታው ሁለት ተጎጂዎች በቦታው ሲሞቱ ሦስተኛው ደግሞ በደረሰበት ጉዳት ወደ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ ሕይወቱ አልፏል። ፍንዳታው ከፍተኛ የንብረት ውድመት አስከትሏል። አራት በአካባቢው የሚገኙ ቤቶችን ያወደመ ሲሆን በትንሹ 20 ሌሎች ቤቶች ላይ የመሠረት ጉዳት አድርሷል። በርካታ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት ክፍሎች እሳቱን በመቆጣጠር፣ ለተጎጂዎች ሕክምና በመስጠት እና አደጋው በደረሰበት አካባቢ ፍርስራሽ የማጽዳት ሥራዎችን በማከናወን ምላሽ ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral| በሰሜናዊ ሜክሲኮ በሕገ-ወጥ የርችት መሥሪያ በደረሰ ፍንዳታ 3 ሰዎች ሲሞቱ 6 ቆሰሉ
Sputnik አፍሪካ
#viral| በሰሜናዊ ሜክሲኮ በሕገ-ወጥ የርችት መሥሪያ በደረሰ ፍንዳታ 3 ሰዎች ሲሞቱ 6 ቆሰሉ
2025-11-30T13:07+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1e/2358825_0:70:774:651_1920x0_80_0_0_bf534047ca01e9d7bcb681b0064166b1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia