https://amh.sputniknews.africa
ከሥልጣን የተነሱት የቀድሞው የጊኒ-ቢሳዎ ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ ከሴኔጋል ወደ ብራዛቪል እንደተጓዙ ተሠማ
ከሥልጣን የተነሱት የቀድሞው የጊኒ-ቢሳዎ ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ ከሴኔጋል ወደ ብራዛቪል እንደተጓዙ ተሠማ
Sputnik አፍሪካ
ከሥልጣን የተነሱት የቀድሞው የጊኒ-ቢሳዎ ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ ከሴኔጋል ወደ ብራዛቪል እንደተጓዙ ተሠማ ኤምባሎ በኮንጎ ሪፐብሊክ ለመቆየት ማቀዳቸውን የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል። ፕሬዝዳንቱ ከመጀመሪያው ዙር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሦስት... 29.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-29T20:20+0300
2025-11-29T20:20+0300
2025-11-29T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2351889_0:165:800:615_1920x0_80_0_0_836e2232b470bc38b7e54cc78ac85fdd.jpg
ከሥልጣን የተነሱት የቀድሞው የጊኒ-ቢሳዎ ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ ከሴኔጋል ወደ ብራዛቪል እንደተጓዙ ተሠማ ኤምባሎ በኮንጎ ሪፐብሊክ ለመቆየት ማቀዳቸውን የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል። ፕሬዝዳንቱ ከመጀመሪያው ዙር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሦስት ቀናት በኋላ የወታደራዊ መኮንኖች ቡድን ህዳር 17 ቀን ሥልጣን በኃይል መያዙን ተከትሎ ሀገሪቱን ጥለው ተሠደዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2351889_0:90:800:690_1920x0_80_0_0_5b77158b9af735337a18580ca449abed.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከሥልጣን የተነሱት የቀድሞው የጊኒ-ቢሳዎ ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ ከሴኔጋል ወደ ብራዛቪል እንደተጓዙ ተሠማ
20:20 29.11.2025 (የተሻሻለ: 20:24 29.11.2025) ከሥልጣን የተነሱት የቀድሞው የጊኒ-ቢሳዎ ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ ከሴኔጋል ወደ ብራዛቪል እንደተጓዙ ተሠማ
ኤምባሎ በኮንጎ ሪፐብሊክ ለመቆየት ማቀዳቸውን የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል።
ፕሬዝዳንቱ ከመጀመሪያው ዙር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሦስት ቀናት በኋላ የወታደራዊ መኮንኖች ቡድን ህዳር 17 ቀን ሥልጣን በኃይል መያዙን ተከትሎ ሀገሪቱን ጥለው ተሠደዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X