#viral | በኢንዶኔዢያ የሱማትራ ደሴት ክልሉን በመታው ኃይለኛ ዝናብ በተፈጠረ የጎርፍ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባት

ሰብስክራይብ

#viral | በኢንዶኔዢያ የሱማትራ ደሴት ክልሉን በመታው ኃይለኛ ዝናብ በተፈጠረ የጎርፍ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባት

ደሴቲቱ በርካታ የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገራትን ያጥለቀለቀው ከባድ ጎርፍ ማዕከል ሆናለች። ማሌዢያስሪላንካ እና ታይላንድ በማይቋረጥ ዝናብ የተነሳ ከፍተኛ መጥለቅለቅ ደርሶባቸዋል።

ሁሉም የተጎዱ ሀገራት የከተማ አካባቢዎች በውሃ መስጠም፣ ነዋሪዎች በጨመረው የውሃ ከፍታ መያዝ እና አውዳሚ የመሬት መንሸራተቶች የመሣሠሉ ተመሳሳይ የአደጋ ሁኔታዎችን ሪፖርት አድርገዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0