'የዘር ማጥፋት ይቁም!' በፓሪስ ዓለም አቀፉን "ከፍልስጤም ሕዝብ ጋር የአብሮነት ቀን" አስመልክቶ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ

ሰብስክራይብ

'የዘር ማጥፋት ይቁም!' በፓሪስ ዓለም አቀፉን "ከፍልስጤም ሕዝብ ጋር የአብሮነት ቀን" አስመልክቶ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ

ሰልፈኞች የያዟቸው ባነሮች “የእኛ ልጆች የማክሮን ወታደር አይሆኑም”፣ “እገዳው ይነሳ” እና “ከጋዛ ጋር በአብሮነት የቆሙ የእስራኤል ዜጎች” የሚሉ ጽሑፎችን አስነብበዋል።

በፈረንሳይ የፍልስጤም የአብሮነት ማኅበር የተዘጋጀው ይህ ሰላማዊ ሰልፍ ከ70 በላይ የሚሆኑ ድርጅቶችን አሰባስቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0