በጀርመን የ "አልተርኔቲቭ ፎር ደችላንድ" ፓርቲ ጉባኤ ሁከት አስነሳ

ሰብስክራይብ

በጀርመን የ "አልተርኔቲቭ ፎር ደችላንድ" ፓርቲ ጉባኤ ሁከት አስነሳ

የጀርመን አክራሪ ቀኝ ዘመም ፓርቲ ኤኤፍዲ በሄሰ ግዛት ጂሰን ከተማ የሚያካሂደው የወጣት ድርጅት የማቋቋሚያ ጉባኤ ተቃዋሚዎች መንገዶችን በመዝጋት ከፖሊስ ጋር በመጋጨታቸው ለሌላ ጊዜ ተላልፏል።

በተጨማሪም የግራ ዘመም ቡድኖች የፓርቲ አባላት መኪኖች ላይ ጉዳት አድርሰዋል። የኤኤፍዲ ፓርቲ ሊቀመናብርት ቲኖ ክሩፓላ እና አሊስ ወይደል ጉባኤው ሊካሄድበት ወደነበረው ስፍራ መድረስ ሳይችሉ ቀርተዋል።

በማኅበራዊ ትስስር ገፆች የተለቀቁ  ምሥሎች በቡንደስታግ (የጀርመን ፓርላማ) የኤኤፍዲ አባል ጁሊያን ሽሚት በ20 ሰዎች የቡድን ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ያሳያሉ።

ከማህበራዊ ትስስር ገፆች የተገኙ ምሥሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0