https://amh.sputniknews.africa
#viral | የባዮሎጂ ተመራማሪዎች ለ13 ዓመታት ሲፈልጉት የነበረውን እጅግ በጣም ብርቅዬ አበባ አገኙ
#viral | የባዮሎጂ ተመራማሪዎች ለ13 ዓመታት ሲፈልጉት የነበረውን እጅግ በጣም ብርቅዬ አበባ አገኙ
Sputnik አፍሪካ
#viral | የባዮሎጂ ተመራማሪዎች ለ13 ዓመታት ሲፈልጉት የነበረውን እጅግ በጣም ብርቅዬ አበባ አገኙ ኢንዶኔዥያዊው ተመራማሪ ሴፕቲያን አንድሪኪዛት በሱማትራ ደኖች በትጋት የፈለጉትን እጅግ በጣም ብርቅዬ እና ጥገኛ 'ራፍሌሲያ ሃሰልቲ'... 29.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-29T18:28+0300
2025-11-29T18:28+0300
2025-11-29T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2352113_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_72ee6da4617dbdb9523e16b103fbb5cf.jpg
#viral | የባዮሎጂ ተመራማሪዎች ለ13 ዓመታት ሲፈልጉት የነበረውን እጅግ በጣም ብርቅዬ አበባ አገኙ ኢንዶኔዥያዊው ተመራማሪ ሴፕቲያን አንድሪኪዛት በሱማትራ ደኖች በትጋት የፈለጉትን እጅግ በጣም ብርቅዬ እና ጥገኛ 'ራፍሌሲያ ሃሰልቲ' ተክል በመጨረሻም አግኝተዋል። ሳይንቲስቱና ቡድናቸው ይህን ለማግኘት አስቸጋሪ የሆነ አበባ ፍለጋ በአካባቢው የሚገኙትን የሱማትራን ነብሮች ግምት ውስጥ ከተው መንቀሳቀስ ነበረባቸው። አንድሪኪዛት ከብዙ ጽናት በኋላ አበባውን ያገኙበት ቅፅበት እጅግ ጥልቅ ስሜት እንደፈጠረባቸው ገልጸዋል። የዚህ ግኝት ተንቀሳቃሽ ምሥል በሳይንስ ማኅበረሰቦች እና በማህበራዊ ትስስር ገፆች ከፍተኛ ትኩረት አግኝቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | የባዮሎጂ ተመራማሪዎች ለ13 ዓመታት ሲፈልጉት የነበረውን እጅግ በጣም ብርቅዬ አበባ አገኙ
Sputnik አፍሪካ
#viral | የባዮሎጂ ተመራማሪዎች ለ13 ዓመታት ሲፈልጉት የነበረውን እጅግ በጣም ብርቅዬ አበባ አገኙ
2025-11-29T18:28+0300
true
PT1S
#viral | የባዮሎጂ ተመራማሪዎች ለ13 ዓመታት ሲፈልጉት የነበረውን እጅግ በጣም ብርቅዬ አበባ አገኙ
Sputnik አፍሪካ
#viral | የባዮሎጂ ተመራማሪዎች ለ13 ዓመታት ሲፈልጉት የነበረውን እጅግ በጣም ብርቅዬ አበባ አገኙ
2025-11-29T18:28+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2352113_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_90ce5b63874c8e0c713040277a4b8410.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia