https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ገለልተኛ የሚዲያ ምህዳር እንዲገነቡ ለመርዳት ዝግጁ ነች - ከፍተኛ ሕግ አውጪ
ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ገለልተኛ የሚዲያ ምህዳር እንዲገነቡ ለመርዳት ዝግጁ ነች - ከፍተኛ ሕግ አውጪ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ገለልተኛ የሚዲያ ምህዳር እንዲገነቡ ለመርዳት ዝግጁ ነች - ከፍተኛ ሕግ አውጪ የዱማ ምክትል አፈ-ጉባኤ አሌክሳንደር ባባኮቭ፤ "የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በአህጉሪቱ ሁነቶችን አዛብቶ በማቅረብ የመረጃ ምህዳሩን እንዴት... 29.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-29T18:02+0300
2025-11-29T18:02+0300
2025-11-29T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2348832_0:30:800:480_1920x0_80_0_0_af19a56e9011e1cc43eb7d0b7a0ae645.jpg
ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ገለልተኛ የሚዲያ ምህዳር እንዲገነቡ ለመርዳት ዝግጁ ነች - ከፍተኛ ሕግ አውጪ የዱማ ምክትል አፈ-ጉባኤ አሌክሳንደር ባባኮቭ፤ "የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በአህጉሪቱ ሁነቶችን አዛብቶ በማቅረብ የመረጃ ምህዳሩን እንዴት እንደሚቆጣጠሩ እናያለን። ይህ የመረጃ አዲስ ቅኝ አገዛዝ ነው" ሲሉ ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል። ሕግ አውጪው "አማራጭ፣ ገለልተኛ እና አፍሪካ ተኮር የመረጃ ምህዳር" አስፈላጊ መሆኑን አጽንዖት ሰጥተዋል። ባባኮቭ የሩሲያን አቀራረብ ከምዕራባውያን ፖሊሲዎች ጋርም አነጻጽረዋል። "ሩሲያ ወደ አፍሪካ የምትመጣው ለማስገደድ፣ ሞዴሎችን ለመጫን ወይም ለመቆጣጠር አይደለም። ለእኛ አፍሪካ እኩል አጋር ናት።" ሩሲያ በመንግሥትም ሆነ በባለሙያ ደረጃ በባዶ ተስፋ ሳይሆን በተጨባጭ እርምጃዎች ለአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ነፃነት ተግባራዊ ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2348832_60:0:740:510_1920x0_80_0_0_df04bd3911725594100ec4fe76c9abea.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ገለልተኛ የሚዲያ ምህዳር እንዲገነቡ ለመርዳት ዝግጁ ነች - ከፍተኛ ሕግ አውጪ
18:02 29.11.2025 (የተሻሻለ: 18:04 29.11.2025) ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት ገለልተኛ የሚዲያ ምህዳር እንዲገነቡ ለመርዳት ዝግጁ ነች - ከፍተኛ ሕግ አውጪ
የዱማ ምክትል አፈ-ጉባኤ አሌክሳንደር ባባኮቭ፤ "የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በአህጉሪቱ ሁነቶችን አዛብቶ በማቅረብ የመረጃ ምህዳሩን እንዴት እንደሚቆጣጠሩ እናያለን። ይህ የመረጃ አዲስ ቅኝ አገዛዝ ነው" ሲሉ ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል።
ሕግ አውጪው "አማራጭ፣ ገለልተኛ እና አፍሪካ ተኮር የመረጃ ምህዳር" አስፈላጊ መሆኑን አጽንዖት ሰጥተዋል። ባባኮቭ የሩሲያን አቀራረብ ከምዕራባውያን ፖሊሲዎች ጋርም አነጻጽረዋል።
"ሩሲያ ወደ አፍሪካ የምትመጣው ለማስገደድ፣ ሞዴሎችን ለመጫን ወይም ለመቆጣጠር አይደለም። ለእኛ አፍሪካ እኩል አጋር ናት።"
ሩሲያ በመንግሥትም ሆነ በባለሙያ ደረጃ በባዶ ተስፋ ሳይሆን በተጨባጭ እርምጃዎች ለአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ነፃነት ተግባራዊ ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X