https://amh.sputniknews.africa
#viral| 🪂 104 የፓራሹት ዘላዮች በተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ የ18 ዓመት የዓለም ክብረ ወሰን ሰበሩ
#viral| 🪂 104 የፓራሹት ዘላዮች በተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ የ18 ዓመት የዓለም ክብረ ወሰን ሰበሩ
Sputnik አፍሪካ
#viral| 🪂 104 የፓራሹት ዘላዮች በተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ የ18 ዓመት የዓለም ክብረ ወሰን ሰበሩ ከ20 ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች በፍሎሪዳ ሰማይ ላይ ፍፁም የተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ በመፍጠር ከዚህ ቀደም በ100 ሰዎች ተይዞ... 29.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-29T17:15+0300
2025-11-29T17:15+0300
2025-11-29T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2348404_0:220:356:420_1920x0_80_0_0_8ab38b1aa3ed6e5051e9c71bb928a92c.jpg
#viral| 🪂 104 የፓራሹት ዘላዮች በተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ የ18 ዓመት የዓለም ክብረ ወሰን ሰበሩ ከ20 ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች በፍሎሪዳ ሰማይ ላይ ፍፁም የተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ በመፍጠር ከዚህ ቀደም በ100 ሰዎች ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን ሰብረዋል። ይህ አስደናቂ ትርዒት የዓለም አቀፍ ታዳሚዎችን ቀልብ የሳበ ሲሆን ቪዲዮው በማህበራዊ ትስስር ገፆች በስፋት እየተሰራጨ ይገኛል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral| 🪂 104 የፓራሹት ዘላዮች በተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ የ18 ዓመት የዓለም ክብረ ወሰን ሰበሩ
Sputnik አፍሪካ
#viral| 🪂 104 የፓራሹት ዘላዮች በተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ የ18 ዓመት የዓለም ክብረ ወሰን ሰበሩ
2025-11-29T17:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2348404_0:187:356:454_1920x0_80_0_0_3d5ea627f0494bb99e973f8d069e1dbd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral| 🪂 104 የፓራሹት ዘላዮች በተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ የ18 ዓመት የዓለም ክብረ ወሰን ሰበሩ
17:15 29.11.2025 (የተሻሻለ: 17:24 29.11.2025) #viral| 🪂 104 የፓራሹት ዘላዮች በተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ የ18 ዓመት የዓለም ክብረ ወሰን ሰበሩ
ከ20 ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች በፍሎሪዳ ሰማይ ላይ ፍፁም የተናበበ የአየር ላይ አሰላለፍ በመፍጠር ከዚህ ቀደም በ100 ሰዎች ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን ሰብረዋል።
ይህ አስደናቂ ትርዒት የዓለም አቀፍ ታዳሚዎችን ቀልብ የሳበ ሲሆን ቪዲዮው በማህበራዊ ትስስር ገፆች በስፋት እየተሰራጨ ይገኛል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X