ትራምፕ የቬንዙዌላ የላይ አየር ክልል እና ዙሪያ 'ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል' ሲሉ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ የቬንዙዌላ የላይ አየር ክልል እና ዙሪያ 'ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል' ሲሉ አስታወቁ
ትራምፕ የቬንዙዌላ የላይ አየር ክልል እና ዙሪያ 'ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል' ሲሉ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.11.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ የቬንዙዌላ የላይ አየር ክልል እና ዙሪያ 'ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል' ሲሉ አስታወቁ

መግለጫው፤ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን ክሥልጣን ለማንሳት በቬንዝዌላ አቅራቢያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እየጨመሩ ባለበት ወቅት የመጣ ነው፡፡

ሩሲያ፤ አሜሪካ በካሪቢያን እና በቬንዙዌላ አካባቢ ያለውን ሁኔታ የሚያናጋ እርምጃ አትወስድም ብላ ተስፋ እንደምታደርግ ከዚህ በፊት መግለጿ የሚታወስ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0