https://amh.sputniknews.africa
የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር በጊኒ-ቢሳው የተቋረጠው የምርጫ ሂደት 'መቀጠል አለበት' አሉ
የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር በጊኒ-ቢሳው የተቋረጠው የምርጫ ሂደት 'መቀጠል አለበት' አሉ
Sputnik አፍሪካ
የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር በጊኒ-ቢሳው የተቋረጠው የምርጫ ሂደት 'መቀጠል አለበት' አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮ፤ በጊኒ-ቢሳው ወታደራዊ ኃይል ሥልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ የተቋረጠው የኅዳር 14 ምርጫ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል፡፡"በጊኒ-ቢሳው... 29.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-29T16:00+0300
2025-11-29T16:00+0300
2025-11-29T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2347741_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_0730a34d9eaee0b062697c67632b0e0c.jpg
የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር በጊኒ-ቢሳው የተቋረጠው የምርጫ ሂደት 'መቀጠል አለበት' አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮ፤ በጊኒ-ቢሳው ወታደራዊ ኃይል ሥልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ የተቋረጠው የኅዳር 14 ምርጫ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል፡፡"በጊኒ-ቢሳው የሆነው ነገር ሴራ ነው፤ የተለመደ ሁኔታ አይደለም" ሲሉ ሶንኮ ተናግረዋል፡፡የጊኒ-ቢሳው ወታደራዊ ኃይል "ሀገሪቱን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር"፣ የመንግሥት ተቋማትን ካገደ በኋላ ጀነራል ሆርታ ኢንታን የሽግግር ግዜ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾሟል፡፡ ሶንኮ "የምርጫው ውጤት ያለምንም መዘግየት ይፋ መደረግ አለበት" ሲሉም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2347741_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_838ede9047dafd722684d783f2b6c350.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር በጊኒ-ቢሳው የተቋረጠው የምርጫ ሂደት 'መቀጠል አለበት' አሉ
16:00 29.11.2025 (የተሻሻለ: 16:04 29.11.2025) የሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር በጊኒ-ቢሳው የተቋረጠው የምርጫ ሂደት 'መቀጠል አለበት' አሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮ፤ በጊኒ-ቢሳው ወታደራዊ ኃይል ሥልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ የተቋረጠው የኅዳር 14 ምርጫ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል፡፡
"በጊኒ-ቢሳው የሆነው ነገር ሴራ ነው፤ የተለመደ ሁኔታ አይደለም" ሲሉ ሶንኮ ተናግረዋል፡፡
የጊኒ-ቢሳው ወታደራዊ ኃይል "ሀገሪቱን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር"፣ የመንግሥት ተቋማትን ካገደ በኋላ ጀነራል ሆርታ ኢንታን የሽግግር ግዜ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾሟል፡፡
ሶንኮ "የምርጫው ውጤት ያለምንም መዘግየት ይፋ መደረግ አለበት" ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X