https://amh.sputniknews.africa/20251129/2347010.html
ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ከ40 በላይ አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች ሀረርን ጎበኙ
ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ከ40 በላይ አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች ሀረርን ጎበኙ
Sputnik አፍሪካ
ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ከ40 በላይ አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች ሀረርን ጎበኙ ጉብኝቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ቢሮ በመተባበር... 29.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-29T14:26+0300
2025-11-29T14:26+0300
2025-11-29T14:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2346000_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_432928b786a9cfbb60765700f377ea85.jpg
ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ከ40 በላይ አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች ሀረርን ጎበኙ ጉብኝቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ቢሮ በመተባበር ማዘጋጀታቸው ታውቋል። ልዑካን ቡድኑ በዓለም ቅርስነት በተመዘገበው የሀረር ጀጎል ግንብ፣ የከተማዋን የኮሪደር ልማት ሥራዎች እንዲሁም በቅርቡ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት በጀመረው የኢኮ ቱሪዝም ፖርክ የጅብ የመመገብ ትዕይንት ላይ ተሳትፈዋል ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1d/2346000_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_9b6f89c3fa5c73b8037f2f2aa256b60e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ከ40 በላይ አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች ሀረርን ጎበኙ
14:26 29.11.2025 (የተሻሻለ: 14:34 29.11.2025) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ከ40 በላይ አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች ሀረርን ጎበኙ
ጉብኝቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ቢሮ በመተባበር ማዘጋጀታቸው ታውቋል።
ልዑካን ቡድኑ በዓለም ቅርስነት በተመዘገበው የሀረር ጀጎል ግንብ፣ የከተማዋን የኮሪደር ልማት ሥራዎች እንዲሁም በቅርቡ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት በጀመረው የኢኮ ቱሪዝም ፖርክ የጅብ የመመገብ ትዕይንት ላይ ተሳትፈዋል ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X