የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ኢ-ፍትሐዊ አሠራር እንዲታረም ጠንካራ ትግል ይጠይቃል - የኢትዮጵያ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አባል

ሰብስክራይብ

የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ኢ-ፍትሐዊ አሠራር እንዲታረም ጠንካራ ትግል ይጠይቃል - የኢትዮጵያ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አባል

የጉባኤው አባል ምትኩ ማዳ፣ ፍርድ ቤቱ የታዳጊ አገራት የውስጥ ጉዳዮችን ጭምር ዓለም አቀፍ ወንጀል በማድረግ የመጠመድ አካሄድ እንደሚታይበት አንስተዋል።

"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በአብዛኛው ጉልበተኞች የማይጠየቁበት ፤ በኢኮኖሚ የደከሙት ደግሞ የሚጫኑበት ነው። ይህን ለማረም የአፍሪካ ኅብረት እና ሌሎች አካላት ጠንካራ ትግል ሊያደርጉ ይገባል።" ብለዋል።

የጉባዔው አባል አኅጉራዊ የወንጀል ፍርድ ቤት የማቋቋም አስፈላጊነት ላይ ከስፑትኒክ አፍሪካ ለቀረበላቸው ጥያቄ ፤ "እዚህ ላይ ባልናገር ይሻላል።" የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0