ፑቲን ኦርባንን በሞስኮ በማየታቸው ደስተኛ እንደሆኑ ተናገሩ
15:30 28.11.2025 (የተሻሻለ: 15:34 28.11.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ፑቲን ኦርባንን በሞስኮ በማየታቸው ደስተኛ እንደሆኑ ተናገሩ
ፑቲን ይህን ያሉት ከሃንጋሪ መሪ ቮክቶር ኦርባን ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ነው፡፡
ሌሎች መግለጫዎች፦
በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል የሚደረጉ ንግግሮች ወደ ቡዳፔስት የመሪዎች ስብሰባ ሊመሩ ይችላሉ፡፡
ዛሬ ላይ ያለው የሩሲያ-ሃንጋሪ አጋርነት የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን ለማዳበር ባለው ተግባራዊ አቀራረብ ላይ የተመሠረተ ነው።
ሞስኮ በዩክሬን ቀውስ ላይ ኦርባን እና ሃንጋሪ የያዙትን ሚዛናዊ አቋም ታውቃለች፤ እርሱንም ታደንቃለች
ኦርባን በስራቸው የአገራቸውን እና የህዝባቸውን ጥቅም ያስጠብቃሉ።
ፑቲን እሳቸውና ኦርባን በግልጽ መነጋገር እንደሚችሉ ተናግረዋል፤ ይህም ለማንኛውም ችግሮች መፍትሄ ለማግኘት ያስችላል።
ፑቲን በቡዳፔስት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሩሲያ-አሜሪካ የመሪዎች ስብሰባ በትራምፕ የቀረበ እንደሆነ ተናግረዋል።
ፑቲን ሁሉም ወገኖች ከተስማሙ ከትራምፕ ጋር የሚካሄደውን ስብሰባ በቡዳፔስት በማድረጋቸው ደስተኛ እንደሚሆኑ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X