https://amh.sputniknews.africa
በ32ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ብዙ ስኬቶች እንደሚመዘገቡ አምናለሁ - የኢንዱስትሪ ሥነ - ምሕዳር መሐንዲስ
በ32ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ብዙ ስኬቶች እንደሚመዘገቡ አምናለሁ - የኢንዱስትሪ ሥነ - ምሕዳር መሐንዲስ
Sputnik አፍሪካ
በ32ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ብዙ ስኬቶች እንደሚመዘገቡ አምናለሁ - የኢንዱስትሪ ሥነ - ምሕዳር መሐንዲስ ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ2027 በምታዘጋጀው የኮፕ 32 ጉባኤ ላይ ለሁሉም የዓለም አገራት የሚበጁ ውሳኔዎች የሚተላለፉበትን ዐውድ መፍጠር... 28.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-28T15:07+0300
2025-11-28T15:07+0300
2025-11-28T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1c/2338700_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_62af0e290107755d67f95ae5c08a6d50.jpg
በ32ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ብዙ ስኬቶች እንደሚመዘገቡ አምናለሁ - የኢንዱስትሪ ሥነ - ምሕዳር መሐንዲስ ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ2027 በምታዘጋጀው የኮፕ 32 ጉባኤ ላይ ለሁሉም የዓለም አገራት የሚበጁ ውሳኔዎች የሚተላለፉበትን ዐውድ መፍጠር እንዳለባት አዮሃኒስ አሌክስዩ (ዶ/ር) ይገልጻሉ።"ጉባኤው ለኢትዮጵያ፣ ለአፍሪካ ሕብረት እንዲሁም ለሁሉም የተባበሩት መንግሥታት አባል አገራት መልካም ነገሮችን ይዞ እንደሚያመጣ አምናለሁ። ምናልባት ያለፉት የጉባኤው ተወካይ ፕሬዝዳንቶች ያደረጉትን አወዛጋቢ ነገር መቀነስ እና በተቻለ አቅም ማስወገድም ይገባል" ብለዋል።የኢንዱስትሪ ሥነ-ምሕዳር መሐንዲሱ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የጉባኤው አስተናጋጅነት ዓለምን የማገልገል ኃላፊነት እና አደራ መሆኑንም አጽዕኖትት ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በ32ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ብዙ ስኬቶች እንደሚመዘገቡ አምናለሁ - የኢንዱስትሪ ሥነ - ምሕዳር መሐንዲስ
Sputnik አፍሪካ
በ32ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ብዙ ስኬቶች እንደሚመዘገቡ አምናለሁ - የኢንዱስትሪ ሥነ - ምሕዳር መሐንዲስ
2025-11-28T15:07+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1c/2338700_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_43377d23e5b486e0ca0bd2a6fc42f4ed.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በ32ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ብዙ ስኬቶች እንደሚመዘገቡ አምናለሁ - የኢንዱስትሪ ሥነ - ምሕዳር መሐንዲስ
15:07 28.11.2025 (የተሻሻለ: 15:14 28.11.2025) በ32ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ብዙ ስኬቶች እንደሚመዘገቡ አምናለሁ - የኢንዱስትሪ ሥነ - ምሕዳር መሐንዲስ
ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ2027 በምታዘጋጀው የኮፕ 32 ጉባኤ ላይ ለሁሉም የዓለም አገራት የሚበጁ ውሳኔዎች የሚተላለፉበትን ዐውድ መፍጠር እንዳለባት አዮሃኒስ አሌክስዩ (ዶ/ር) ይገልጻሉ።
"ጉባኤው ለኢትዮጵያ፣ ለአፍሪካ ሕብረት እንዲሁም ለሁሉም የተባበሩት መንግሥታት አባል አገራት መልካም ነገሮችን ይዞ እንደሚያመጣ አምናለሁ። ምናልባት ያለፉት የጉባኤው ተወካይ ፕሬዝዳንቶች ያደረጉትን አወዛጋቢ ነገር መቀነስ እና በተቻለ አቅም ማስወገድም ይገባል" ብለዋል።
የኢንዱስትሪ ሥነ-ምሕዳር መሐንዲሱ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የጉባኤው አስተናጋጅነት ዓለምን የማገልገል ኃላፊነት እና አደራ መሆኑንም አጽዕኖትት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X