https://amh.sputniknews.africa
ጣና ነሽ ፪ ጀልባ መደበኛ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረች
ጣና ነሽ ፪ ጀልባ መደበኛ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረች
Sputnik አፍሪካ
ጣና ነሽ ፪ ጀልባ መደበኛ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረች ጀልባዋ የመጀመሪያውን የመንገደኞች ማጓጓዝ ከባሕር ዳር፣ ጣና ሐይቅ ላይ ወደ ሚገኙት ደልጊ እና ደቅ ደሴቶች አካሂዳለቸ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 188... 28.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-28T14:32+0300
2025-11-28T14:32+0300
2025-11-28T14:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1c/2337935_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_e271de9e35ef757eddce2b6a088b6073.jpg
ጣና ነሽ ፪ ጀልባ መደበኛ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረች ጀልባዋ የመጀመሪያውን የመንገደኞች ማጓጓዝ ከባሕር ዳር፣ ጣና ሐይቅ ላይ ወደ ሚገኙት ደልጊ እና ደቅ ደሴቶች አካሂዳለቸ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 188 ተሳፋሪዎችን የማጓጓዝ አቅም ያላት ጣናነሽ ፪ ጀልባን ጥቅምት 27 በይፋ ሥራ አስጀምረው ወደ አገልግሎት መግባቷ የሚታወስ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1c/2337935_0:0:800:600_1920x0_80_0_0_a9841dda87e06c2fe7aab23690df0850.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጣና ነሽ ፪ ጀልባ መደበኛ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረች
14:32 28.11.2025 (የተሻሻለ: 14:34 28.11.2025) ጣና ነሽ ፪ ጀልባ መደበኛ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመረች
ጀልባዋ የመጀመሪያውን የመንገደኞች ማጓጓዝ ከባሕር ዳር፣ ጣና ሐይቅ ላይ ወደ ሚገኙት ደልጊ እና ደቅ ደሴቶች አካሂዳለቸ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 188 ተሳፋሪዎችን የማጓጓዝ አቅም ያላት ጣናነሽ ፪ ጀልባን ጥቅምት 27 በይፋ ሥራ አስጀምረው ወደ አገልግሎት መግባቷ የሚታወስ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X