https://amh.sputniknews.africa
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አፍሪካ ውስጥ የሚደረጉ ኢ-ሕገ መንግሥታዊ የመንግሥት ለውጦችን አወገዙ
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አፍሪካ ውስጥ የሚደረጉ ኢ-ሕገ መንግሥታዊ የመንግሥት ለውጦችን አወገዙ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አፍሪካ ውስጥ የሚደረጉ ኢ-ሕገ መንግሥታዊ የመንግሥት ለውጦችን አወገዙ “የሕገ መንግሥት ጽንሰ ሐሳብ ሕግ ማውጣትን ብቻ የሚመለከት ሳይሆን፤ የሕግ የበላይነትን ማጠናከር፣ ተጠያቂነትን ማቋቋምና መሠረታዊ ለሆኑ የሰብአዊነት... 28.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-28T12:14+0300
2025-11-28T12:14+0300
2025-11-28T12:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1c/2336300_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_183ae24c7c946d84a2c37cb4a1975c2d.jpg
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አፍሪካ ውስጥ የሚደረጉ ኢ-ሕገ መንግሥታዊ የመንግሥት ለውጦችን አወገዙ “የሕገ መንግሥት ጽንሰ ሐሳብ ሕግ ማውጣትን ብቻ የሚመለከት ሳይሆን፤ የሕግ የበላይነትን ማጠናከር፣ ተጠያቂነትን ማቋቋምና መሠረታዊ ለሆኑ የሰብአዊነት ጉዳዮች ተገቢውን ትኩረት መስጠትን ይጠይቃል” ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በአራተኛው የአፍሪካ ሕገ መንግሥታዊ የዳኝነት ጉዳዮች ጉባኤ ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ላይ ተናግረዋል፡፡ የዘንድሮው የአፍሪካ የዳኝነት እና የሕገ መንግሥት ጉዳዮች ጉባኤ ጭብጥ የአፍሪካን ዘመናትን ያስቆጠረ የፖለቲካ ለውጥ፣ የመልካም አስተዳደር፣ የዘላቂ የሰላም፣ የፍትሕ እና የብልጽግና ምኞት የሚያንጸባርቅ ነው ሲሉ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1c/2336300_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_841a51630f5abebc843a29ea65263ef7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አፍሪካ ውስጥ የሚደረጉ ኢ-ሕገ መንግሥታዊ የመንግሥት ለውጦችን አወገዙ
12:14 28.11.2025 (የተሻሻለ: 12:24 28.11.2025) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አፍሪካ ውስጥ የሚደረጉ ኢ-ሕገ መንግሥታዊ የመንግሥት ለውጦችን አወገዙ
“የሕገ መንግሥት ጽንሰ ሐሳብ ሕግ ማውጣትን ብቻ የሚመለከት ሳይሆን፤ የሕግ የበላይነትን ማጠናከር፣ ተጠያቂነትን ማቋቋምና መሠረታዊ ለሆኑ የሰብአዊነት ጉዳዮች ተገቢውን ትኩረት መስጠትን ይጠይቃል” ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በአራተኛው የአፍሪካ ሕገ መንግሥታዊ የዳኝነት ጉዳዮች ጉባኤ ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ላይ ተናግረዋል፡፡
የዘንድሮው የአፍሪካ የዳኝነት እና የሕገ መንግሥት ጉዳዮች ጉባኤ ጭብጥ የአፍሪካን ዘመናትን ያስቆጠረ የፖለቲካ ለውጥ፣ የመልካም አስተዳደር፣ የዘላቂ የሰላም፣ የፍትሕ እና የብልጽግና ምኞት የሚያንጸባርቅ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X