ጄኔራል ሆርታ ን ታም በጊኒ–ቢሳው ‘የሽግግር ፕሬዝዳንት’ ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ – ዘገባዎች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጄኔራል ሆርታ ን ታም በጊኒ–ቢሳው ‘የሽግግር ፕሬዝዳንት’ ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ – ዘገባዎች
ጄኔራል ሆርታ ን ታም በጊኒ–ቢሳው ‘የሽግግር ፕሬዝዳንት’ ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ – ዘገባዎች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.11.2025
ሰብስክራይብ

ጄኔራል ሆርታ ን ታም በጊኒ–ቢሳው ‘የሽግግር ፕሬዝዳንት’ ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ – ዘገባዎች

ጦር ሰራዊቱ አገሪቱን መቆጣጠሩን በመጥቀስ ከፍተኛ መኮንኑ ለአንድ ዓመት የተሾመ መሆኑን አስታውቋል።

ቃለ መሃላ የፈጸሙት በመከላከያ ሰራዊት ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደው ሥነ–ሥርዓት ላይ ነው።

ቀደም ሲል፣ የጊኒ–ቢሳው ፕሬዝዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኢምባሎ መታሰሠቸውን እና የመፈንቅለ–መንግሥት ሙከራ ሰለባ መሆናቸውን አስታውቀዋል።

የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት መሪዎች፣ ህዳር 23 ቀን 2025 የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ተከትሎ የተደረገውን የድምጽ ቆጠራ ሂደት ለማደናቀፍ የተወሰደ እርምጃ ነው ብለውታል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0