ሩሲያ ለነጻነት ትግል ላደረገችው እገዛ አፍሪካ ሁል ጊዜም አመስጋኝ ናት - የአንጎላ ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለነጻነት ትግል ላደረገችው እገዛ አፍሪካ ሁል ጊዜም አመስጋኝ ናት - የአንጎላ ፕሬዝዳንት

በርካታ የአኅጉሪቱ አገራት በአውሮፓውያን ቅኝ ግዛት ሥር በነበሩበት ወቅት፣ ሩሲያ ለነጻነት እንቅስቃሴዎቻቸው ከፍተኛ ሚና ተጫውታለች ሲሉ ጃዎ ሎሬንሶ 7ኛው የአፍሪካ እና የአውሮፓ ሕብረቶች ጉባኤ ተከትሎ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል፡፡

"የአፍሪካ ሕዝቦች ሩሲያ ላደረገችው ድጋፍ ሁሌም ያመሰግናሉ፤ ከሕዝቦች ነፃነት እና ሉዓላዊነት በላይ ምንም ነገር የለም" ብለዋል።

የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበሩ፣ ሩሲያ በአፍሪካ ሕዝቦች ትግል ወቅት ከጎናቸው በጽናት መቆሟን አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0