https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት ብቁ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን እያፈራች ነው - የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ሥልጠና አካዳሚ
ኢትዮጵያ ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት ብቁ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን እያፈራች ነው - የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ሥልጠና አካዳሚ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት ብቁ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን እያፈራች ነው - የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ሥልጠና አካዳሚ በአፍሪካ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ፈር ቀዳጅ የሆነችው አገሪቱ፣ በበረራ አገልግሎት ያላትን መልካም ስም በትምህርት እና ሥልጠና... 27.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-27T18:15+0300
2025-11-27T18:15+0300
2025-11-27T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2332915_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_29efbb0bb2160fed15524233f945533c.jpg
ኢትዮጵያ ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት ብቁ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን እያፈራች ነው - የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ሥልጠና አካዳሚ በአፍሪካ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ፈር ቀዳጅ የሆነችው አገሪቱ፣ በበረራ አገልግሎት ያላትን መልካም ስም በትምህርት እና ሥልጠና ለማስቀጠል እየሰራች መሆኑን በአካዳሚው የጥራት አስተዳዳሪ አክሊለ ጽጌ ተናግረዋል።"ለጅቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ናሚቢያ እንዲሁም ለሌሎች የአፍሪካ አገራት ዜጎች ሥልጠና እየሰጠን ነው። አገሪቱን በአፍሪካ የአቪዬሽን ሥልጠና መናኸሪያ ለማድረግ እየሰራን ነው።" ብለዋል። አስተዳዳሪው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ስላሉ መጠነ ሰፊ አቅሞች አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት ብቁ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን እያፈራች ነው - የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ሥልጠና አካዳሚ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት ብቁ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን እያፈራች ነው - የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ሥልጠና አካዳሚ
2025-11-27T18:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2332915_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_13077713945eb5f36b54d2fd80f65c93.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት ብቁ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን እያፈራች ነው - የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ሥልጠና አካዳሚ
18:15 27.11.2025 (የተሻሻለ: 18:24 27.11.2025) ኢትዮጵያ ለተለያዩ የአፍሪካ አገራት ብቁ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን እያፈራች ነው - የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ሥልጠና አካዳሚ
በአፍሪካ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ፈር ቀዳጅ የሆነችው አገሪቱ፣ በበረራ አገልግሎት ያላትን መልካም ስም በትምህርት እና ሥልጠና ለማስቀጠል እየሰራች መሆኑን በአካዳሚው የጥራት አስተዳዳሪ አክሊለ ጽጌ ተናግረዋል።
"ለጅቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ናሚቢያ እንዲሁም ለሌሎች የአፍሪካ አገራት ዜጎች ሥልጠና እየሰጠን ነው። አገሪቱን በአፍሪካ የአቪዬሽን ሥልጠና መናኸሪያ ለማድረግ እየሰራን ነው።" ብለዋል።
አስተዳዳሪው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ስላሉ መጠነ ሰፊ አቅሞች አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X