https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ብትፈልግም፤ በሕጋዊ አካሄዶች ምክንያት አሁን ላይ የማይቻል ነው - ፑቲን
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ብትፈልግም፤ በሕጋዊ አካሄዶች ምክንያት አሁን ላይ የማይቻል ነው - ፑቲን
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ብትፈልግም፤ በሕጋዊ አካሄዶች ምክንያት አሁን ላይ የማይቻል ነው - ፑቲን ፑቲን ከዩክሬን ባለስልጣናት ጋር የስምምነት ሰነዶችን መፈረም ትርጉም የለሽ ነው ሲሉ ገልፀውታል።በወታደራዊ አዋጅ ግዜ ውስጥ ስልጣን... 27.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-27T17:29+0300
2025-11-27T17:29+0300
2025-11-27T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2332690_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_638e99d0171e8389b558cf7540329794.jpg
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ብትፈልግም፤ በሕጋዊ አካሄዶች ምክንያት አሁን ላይ የማይቻል ነው - ፑቲን ፑቲን ከዩክሬን ባለስልጣናት ጋር የስምምነት ሰነዶችን መፈረም ትርጉም የለሽ ነው ሲሉ ገልፀውታል።በወታደራዊ አዋጅ ግዜ ውስጥ ስልጣን የማራዘም መብት ያለው የዩክሬን ፓርላማ ብቻ መሆኑን ያስታወሱት ፑቲን ፕሬዝዳንቱ ግን ይህ መብት የላቸውም ብለዋል። በዩክሬን ውስጥ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫዎች እና ህዝበ ውሳኔ ወታደራዊ ሕጉ እንደተነሳ ወዲያውኑ መካሄድ አለበት ሲሉ አክለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2332690_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_141521e2bcb1b9930d601d161faa6e22.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ብትፈልግም፤ በሕጋዊ አካሄዶች ምክንያት አሁን ላይ የማይቻል ነው - ፑቲን
17:29 27.11.2025 (የተሻሻለ: 17:34 27.11.2025) ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ብትፈልግም፤ በሕጋዊ አካሄዶች ምክንያት አሁን ላይ የማይቻል ነው - ፑቲን
ፑቲን ከዩክሬን ባለስልጣናት ጋር የስምምነት ሰነዶችን መፈረም ትርጉም የለሽ ነው ሲሉ ገልፀውታል።
በወታደራዊ አዋጅ ግዜ ውስጥ ስልጣን የማራዘም መብት ያለው የዩክሬን ፓርላማ ብቻ መሆኑን ያስታወሱት ፑቲን ፕሬዝዳንቱ ግን ይህ መብት የላቸውም ብለዋል።
በዩክሬን ውስጥ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫዎች እና ህዝበ ውሳኔ ወታደራዊ ሕጉ እንደተነሳ ወዲያውኑ መካሄድ አለበት ሲሉ አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X