በአሜሪካ የቀረበው የዩክሬን የሰላም እቅድ ለውይይት ከቀረቡ ዝርዝር ጉዳዮች ውጪ ምንም ረቂቅ ስምምነቶች አልነበሩትም - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአሜሪካ የቀረበው የዩክሬን የሰላም እቅድ ለውይይት ከቀረቡ ዝርዝር ጉዳዮች ውጪ ምንም ረቂቅ ስምምነቶች አልነበሩትም - ፑቲን
በአሜሪካ የቀረበው የዩክሬን የሰላም እቅድ ለውይይት ከቀረቡ ዝርዝር ጉዳዮች ውጪ ምንም ረቂቅ ስምምነቶች አልነበሩትም - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.11.2025
ሰብስክራይብ

በአሜሪካ የቀረበው የዩክሬን የሰላም እቅድ ለውይይት ከቀረቡ ዝርዝር ጉዳዮች ውጪ ምንም ረቂቅ ስምምነቶች አልነበሩትም - ፑቲን

ፑቲን በዩክሬን ጉዳይ ላይ ከጋራ ደህንነት ስምምነት ድርጅት ስብስባ በኋላ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፦

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ቭላድሚር ሜዲንስኪ እና ዩሪ ኡሻኮቭ በዩክሬን ጉዳይ ላይ ከሩሲያ ወገን ተደራዳሪዎች መካከል ናቸው፡፡

ለውይይት የሚሆኑ ጉዳዮች ስብስብ እንጂ፣ ዩክሬንን በተመለከተ ምንም አይነት ረቂቅ የሰላም ስምምነቶች አልነበሩም፤

ሩሲያ የአሜሪካን የዩክሬን የሰላም ስምምነት የመጀመሪያ ዕቅድ ተመልክታለች።

የአሜሪካ የዩክሬን ዕቅድ ለወደፊት ስምምነቶች መሠረት ሊሆን እንደሚችል እንስማማለን።

የአሜሪካው ሀሳብ ወደ ዲፕሎማሲያዊ ቋንቋ መተርጎም አለበት።

ሀሳቦች በጄኔቫ ከተደረገው ስብሰባ በኋላ ለሩሲያ ቀርበዋል።

ሩሲያ 'አውሮፓን ልታጠቃ ነው' የሚሉት ነጥቦች መሠረተ ቢስ እና ስህተት ናቸው።

በአውሮፓውያን ደህንነት እና ስትራቴጂካዊ መረጋጋት ላይ ከምዕራባውያን ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ናት፡፡

የሰላም ዕቅዱ ዩክሬንን የተመለከተ እያንዳንዱ ቃል ቁጭ ተብሎ በቁም ነገር ሊመከርበት ይገባል፡፡

የአሜሪካ ልዑካን ቀጣይ ሳምንት ሞስኮ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0