https://amh.sputniknews.africa
የጊኒ-ቢሳው መፈንቅለ-መንግሥት፡- ሩስያ ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች ተአቅቦ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች
የጊኒ-ቢሳው መፈንቅለ-መንግሥት፡- ሩስያ ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች ተአቅቦ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
የጊኒ-ቢሳው መፈንቅለ-መንግሥት፡- ሩስያ ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች ተአቅቦ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበችሞስኮ በጊኒ-ቢሳው ያለውን ሁኔታ እንደምትከታተል እና እንደሚያሳስባት በመግለፅ፤ የፖለቲካ ኃይሎች ግጭትን እንዲያስወግዱ ጥሪ ታቀርባለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ... 27.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-27T14:59+0300
2025-11-27T14:59+0300
2025-11-27T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2330427_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_a8fb5619b67c18ebcad520bb7a170ad3.jpg
የጊኒ-ቢሳው መፈንቅለ-መንግሥት፡- ሩስያ ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች ተአቅቦ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበችሞስኮ በጊኒ-ቢሳው ያለውን ሁኔታ እንደምትከታተል እና እንደሚያሳስባት በመግለፅ፤ የፖለቲካ ኃይሎች ግጭትን እንዲያስወግዱ ጥሪ ታቀርባለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።"በአገሪቱ ያለውን ሁኔታ መረጋጋት ለማስፈን የጊኒ-ቢሳው ሪፐብሊክ የፖለቲካ ኃይሎች ከአባባሽ ድርጊቶት እንዲታቀቡ፣ በሕጋዊነት እና በሥርዓት ማዕቀፍ ውስጥ በውይይት አማካኝነት ችግሩን ለመፍታት ሁሉንም አስፈላጊ ጥረቶች እንዲያደርጉ እናሳስባለን፤ እንዲሁም የሁኔታውን መሻሻል በቅርበት መከታተላችንን እንቀጥላለን።" ብለዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2330427_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_6b724d19540ff2666b80d4f9a4b4b8e9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጊኒ-ቢሳው መፈንቅለ-መንግሥት፡- ሩስያ ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች ተአቅቦ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች
14:59 27.11.2025 (የተሻሻለ: 15:04 27.11.2025) የጊኒ-ቢሳው መፈንቅለ-መንግሥት፡- ሩስያ ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች ተአቅቦ እንዲደረግ ጥሪ አቀረበች
ሞስኮ በጊኒ-ቢሳው ያለውን ሁኔታ እንደምትከታተል እና እንደሚያሳስባት በመግለፅ፤ የፖለቲካ ኃይሎች ግጭትን እንዲያስወግዱ ጥሪ ታቀርባለች ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።
"በአገሪቱ ያለውን ሁኔታ መረጋጋት ለማስፈን የጊኒ-ቢሳው ሪፐብሊክ የፖለቲካ ኃይሎች ከአባባሽ ድርጊቶት እንዲታቀቡ፣ በሕጋዊነት እና በሥርዓት ማዕቀፍ ውስጥ በውይይት አማካኝነት ችግሩን ለመፍታት ሁሉንም አስፈላጊ ጥረቶች እንዲያደርጉ እናሳስባለን፤ እንዲሁም የሁኔታውን መሻሻል በቅርበት መከታተላችንን እንቀጥላለን።" ብለዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X