https://amh.sputniknews.africa
ከስደት ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፡ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ለአፍሪካ ሉዓላዊነት
ከስደት ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፡ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ለአፍሪካ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች በመላው ዓለም ቁልፍ ሚና በተመለከተ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ጉተማ ዳንኤል (ዶ/ር) አነጋግሯቸዋል።ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ... 27.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-27T14:58+0300
2025-11-27T14:58+0300
2025-11-27T14:58+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2330158_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_2b800456eb39c37495a47943cc72a030.jpg
ከስደት ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፡ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ለአፍሪካ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
በቅኝ ግዛት ዘመን አፍሪካ ነፃ እንድትወጣ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ትልቅ ሚና ተጫውተዋል — የአፍሪካ ሀገራት እርስ በርስ መተሳሰርና ውስጣቸውን ማጠናከር አለባቸው '' ሲሉ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ጉተማ ዳንኤል (ዶ/ር ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች በመላው ዓለም ቁልፍ ሚና በተመለከተ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ጉተማ ዳንኤል (ዶ/ር) አነጋግሯቸዋል። ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ አቅምን ለማጎልበትና ከድህነት ለመውጣት የሚደረግ ትግልን በተመለከተ በክፍል ሁለት ከፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች መምህሩ ሀዋቂ በቀለ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡-
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች በመላው ዓለም ቁልፍ ሚና በተመለከተ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ጉተማ ዳንኤል (ዶ/ር) አነጋግሯቸዋል።ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ አቅምን ለማጎልበትና ከድህነት ለመውጣት የሚደረግ ትግልን በተመለከተ በክፍል ሁለት ከፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች መምህሩ ሀዋቂ በቀለ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡-
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2330158_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_8af03f2bbb63cc95c64f7a920a9ad029.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ከስደት ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፡ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ለአፍሪካ ሉዓላዊነት
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
በቅኝ ግዛት ዘመን አፍሪካ ነፃ እንድትወጣ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ትልቅ ሚና ተጫውተዋል — የአፍሪካ ሀገራት እርስ በርስ መተሳሰርና ውስጣቸውን ማጠናከር አለባቸው '' ሲሉ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ጉተማ ዳንኤል (ዶ/ር ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች በመላው ዓለም ቁልፍ ሚና በተመለከተ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ጉተማ ዳንኤል (ዶ/ር) አነጋግሯቸዋል።
ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ አቅምን ለማጎልበትና ከድህነት ለመውጣት የሚደረግ ትግልን በተመለከተ በክፍል ሁለት ከፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች መምህሩ ሀዋቂ በቀለ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡-