https://amh.sputniknews.africa/20251127/2330074.html
ኩመራ ዋቅጂራ የልዑል ዊሊያም የአፍሪካ ጥበቃ ሽልማት ተሸለሙ
ኩመራ ዋቅጂራ የልዑል ዊሊያም የአፍሪካ ጥበቃ ሽልማት ተሸለሙ
Sputnik አፍሪካ
ኩመራ ዋቅጂራ የልዑል ዊሊያም የአፍሪካ ጥበቃ ሽልማት ተሸለሙ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ኩመራ ዋቅጅራ የ"ተስክ ኮንሰርቬሽን" ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ይህ እውቅና በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጥበቃ ታሪክ... 27.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-27T14:09+0300
2025-11-27T14:09+0300
2025-11-27T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2329749_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_30665754396f07b6e2026b9ef47c35f1.jpg
ኩመራ ዋቅጂራ የልዑል ዊሊያም የአፍሪካ ጥበቃ ሽልማት ተሸለሙ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ኩመራ ዋቅጅራ የ"ተስክ ኮንሰርቬሽን" ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ይህ እውቅና በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጥበቃ ታሪክ ከ30 ዓመታት በላይ ለነበራቸው አበርክቶ በለንደን በተካሄደው የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተሰጣቸው ተጠቁሟል፡፡ኩማራ አሁን ላይ ዘርፉን የሚመራውን ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት በኃላፊነት እያገለገሉ ይገኛሉ ሲል ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2329749_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_4bbb22fc31fe7ca03f892716e5a0cfd4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኩመራ ዋቅጂራ የልዑል ዊሊያም የአፍሪካ ጥበቃ ሽልማት ተሸለሙ
14:09 27.11.2025 (የተሻሻለ: 14:14 27.11.2025) ኩመራ ዋቅጂራ የልዑል ዊሊያም የአፍሪካ ጥበቃ ሽልማት ተሸለሙ
የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ኩመራ ዋቅጅራ የ"ተስክ ኮንሰርቬሽን" ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ይህ እውቅና በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጥበቃ ታሪክ ከ30 ዓመታት በላይ ለነበራቸው አበርክቶ በለንደን በተካሄደው የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተሰጣቸው ተጠቁሟል፡፡
ኩማራ አሁን ላይ ዘርፉን የሚመራውን ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት በኃላፊነት እያገለገሉ ይገኛሉ ሲል ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X