https://amh.sputniknews.africa/20251127/2329690.html
ግብፅ የሱዳን ወደቦችን ዘመናዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ እንደምትሳተፍ አስታወቀች
ግብፅ የሱዳን ወደቦችን ዘመናዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ እንደምትሳተፍ አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ግብፅ የሱዳን ወደቦችን ዘመናዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ እንደምትሳተፍ አስታወቀች የግብፅ ልዩ ልዑካን ቡድን በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ሱዳንን እንደሚጎበኙ የስዊዝ ቦይ (ካናል) ባለሥልጣን ዳይሬክተር ኦሳማ ራቢያ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።"ከስዊዝ ካናል... 27.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-27T13:30+0300
2025-11-27T13:30+0300
2025-11-27T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2329536_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_f380cac8d9ae1badfe1f92b27de37602.jpg
ግብፅ የሱዳን ወደቦችን ዘመናዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ እንደምትሳተፍ አስታወቀች የግብፅ ልዩ ልዑካን ቡድን በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ሱዳንን እንደሚጎበኙ የስዊዝ ቦይ (ካናል) ባለሥልጣን ዳይሬክተር ኦሳማ ራቢያ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።"ከስዊዝ ካናል ባለሥልጣን የተውጣጣ የሥራ ቡድን የመሠረተ ልማት ግንባታን ለማዘመን እና ሰራተኞችን ለማሰልጠን እቅድ ለማዘጋጀት የሱዳን ወደቦችን ይጎበኛል" ብለዋል።ከሱዳን የወደብ ባለሥልጣን ዳይሬክተር ከሆኑት ከጂላኒ መሐመድ ጂላኒ ጋር ውይይቶች በመካሄድ ላይ ናቸው ሲሉም ጠቁመዋል። የሱዳን ወደቦች የተፈጥሮ ሀብቶችን ለመላክ እና የባሕር በር ለሌላቸው ጎረቤት አገራት ኢኮኖሚ ወሳኝ የንግድ መግቢያዎች ሆነው ያገለግላሉ። ሆኖም አሁን ያለውን ግጭት ተከትሎ የንግድ ልውውጥ በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/1b/2329536_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_054f58bee87411dc6c6bdbe39d250541.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ግብፅ የሱዳን ወደቦችን ዘመናዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ እንደምትሳተፍ አስታወቀች
13:30 27.11.2025 (የተሻሻለ: 13:34 27.11.2025) ግብፅ የሱዳን ወደቦችን ዘመናዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ እንደምትሳተፍ አስታወቀች
የግብፅ ልዩ ልዑካን ቡድን በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ሱዳንን እንደሚጎበኙ የስዊዝ ቦይ (ካናል) ባለሥልጣን ዳይሬክተር ኦሳማ ራቢያ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"ከስዊዝ ካናል ባለሥልጣን የተውጣጣ የሥራ ቡድን የመሠረተ ልማት ግንባታን ለማዘመን እና ሰራተኞችን ለማሰልጠን እቅድ ለማዘጋጀት የሱዳን ወደቦችን ይጎበኛል" ብለዋል።
ከሱዳን የወደብ ባለሥልጣን ዳይሬክተር ከሆኑት ከጂላኒ መሐመድ ጂላኒ ጋር ውይይቶች በመካሄድ ላይ ናቸው ሲሉም ጠቁመዋል።
የሱዳን ወደቦች የተፈጥሮ ሀብቶችን ለመላክ እና የባሕር በር ለሌላቸው ጎረቤት አገራት ኢኮኖሚ ወሳኝ የንግድ መግቢያዎች ሆነው ያገለግላሉ። ሆኖም አሁን ያለውን ግጭት ተከትሎ የንግድ ልውውጥ በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X